FREEDOM AND JUSTICE FOR ETHIOPIA
Friday, April 24, 2015
ለዘረኞች ፦የዘር መነፀራችሁን አውልቃቹ በአይናቹ ማየት ጀምሩ
በዘር የተመረዘ አእምሮቹሁን፟ = አንድነትን ፍቅርን አስቡበት
በዘር የሚዘረጋ እጃችሁን = ለበጐ ነገር ብዘረጉት
በዘር የሚራመድ እግራቹ = ለነፃነት ቢጓዝ
በዘር የደነቆረ ጆሮሀችሁን= አፅድታቹ ብንደማመጥ
ይህ ውርደት ይህ ሁላ መከራ ሰቃይ አይደርስብንም ነበር አሁንም አረፈደም ] እንቀራረብ እናውራ እንደማመጥ እንፋቀር አንድ እንሁን። ሞት ለደነቆሩ ዘረኞቸ እና ለ TPLF.
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
View mobile version
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment