ደርባን ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያዊያን ተገደሉ ደርባን ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያዊያን ተገደሉ
በደቡብ አፍሪካይቱ ደርባን ከተማ ካለፈው ሣምንት ማብቂያ ጀምሮ በውጭ ሀገር ዜጎች ላይ በደረሱ ጥቃቶች ቢያንስ አምስት ሰው መገደሉን የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ደርባን ውስጥ ለጥቃት የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ሰልፍ /መጋቢት 30/2007 ዓ.ም – ደርባን ከተማ ማዘጋጃ ቤት ደጃፍ/ ትናንት፤ ማክሰኞ – ሚያዝያ 6 / 2007 ዓ.ም ደርባን ከተማ ጎዳናዎች ላይ ሁከት ተፈጥሯል። ኢትዮጵያዊያኑን ጨምሮ ደርባን ውስጥ የሚኖሩ አፍሪካዊያን በፍርሃት ቤታቸውን ዘግተው ተቀምጠዋል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
No comments:
Post a Comment