Tuesday, July 14, 2015

አሻራ መጽሄት – ቁጥር 2 (ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም፣ ጸጋዬ ገብረመድህን አርአያ፣ ዩሱፍ ያሲን፣ ደረጀ ደስታ…)

Mesfinፕ/ር መስፍን ወሌዯማሪያም ዙሬ የ85 ዒመት
አዙውንት ናቸው። ከሉቅ እስከ ዯቂቅ
የሚያከብራቸው፤ ከወጣት እስከ አዙውንት
የሚያዯንቃቸው አንጋፋ ምሁርና የሰብአዊ መብት
ተሟጋች። በስራቸው ዒሇም አቀፍ ዔውቅና
ቢያካብቱም እንዯ አብዙኛው ምሁር ያፈራቸውን
ምዴር ሇቀው መሄዴ አሌፈቀደም። ህይወትና እጣ
ክፍሊቸውን ከዴሃው ወገናቸው ጋር እንዱሆን
መርጠው፤ ግፉንም አብረው ተገፍተዋሌ፤ ስቃዩንም
አብረው ተሰቃይተዋሌ። አሻራ እኝህን ታሊቅ ሰው
ሇመዖከር ዔዴሌ በማግኘቷ ክብር ይሰማታሌ።
ፕ/ር ሶስት መንግስታትን የዖሇቁ ከወርቅ ጸዲሌ
የሚያበሩ አንጸባራቂ ገዴልች ባሇቤት ቢሆኑም፤
ሙገሳና አዴናቆት፤ ምስጋናና ከፍ ከፍ ማሇትን
አይወደም። ስሇሳቸው እንዱወራም አይሹም። ይሁንና
ታሪክ ነውና ከወጣትነት ዔዴሚያቸው ጀምሮ
ከሰሯቸው ስራዎች በጣም ጥቂቶቹን ብቻ እንዯ
መግቢያ እንጠቃቅሳሇን።
ፕ/ር ገንቢ ሃሳቦችን ሇባሇስሌጣናት አቅርበዋሌ
የአዱስ አበባ ዪኒቨርሲቲ ተማሪዎች የአንዴ ዒመት
ብሓራዊ አገሌግልት የሚሰጡበትን ሃሳብ
አመንጭተው በግዚው የአአዩ ፕሬዘዲንት ሇነበሩት
ሇሌጅ ካሣ ወ/ማርያም በዛርዛር የተሠራ እቅዴ
አቅርበው ተቀባይነት ካገኘ በኋሊ በተግባር ሲውሌ
እሳቸው ሇገጠሬው ያሰቡትን ጥቅም በሚያስገኝ መሌኩ
ሳይሆን በየከተማው ሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪዎችን
ከማስተማር አሊሇፈም።
እንዯገና በ60 ዎቹ ዔዴሜ ውስጥ ሆነው ኮ/ሌ
መንግስቱ ቢሮ ቀጠሮ አስይዖው ሇሁሇት ሰአት
ያመኑበትን ሁለ ሳይሽሽጉ አስረዴተዋቸዋሌ፡፡
ብእራችውን አውጥተው ማስታወሻ ሲይ዗ የነበሩት ኮ/
ሌ መንግስቱ ምንም የረባ ነገር ሳይፈይደ አመታት
ተቆጠሩ። በመጨረሻም አመሻሽ ሊይ የወንዴ በር
በማሳየት ከስሌጣንህ ውረዴ ቢለት ምክራቸውን
አጣጣሇ። ጥቂት ጊዚ በኋሊ ዯግሞ አገሪቷንም ጥል
ፈረጠጠ።
ንጹሃን ወገኖችን ከአንባ ገነን ባሇስሌጣናትና
አሽከሮቻቸው ታዴገዋሌ
በዯርግ ጊዚ በተሇይ በሰባዎቹ መጨረሻና
ሰማኒያዎቹ መጀመሪያ ዯርግ አንዲንዴ የትግራይና
የኤርትራ ተወሊጆች ሊይ ጀምሮት የነበረውን ግዴያ እና
አፈና ባሇስሌጣናቱን በግሌ በማነጋገር የበርካታ ሰዎችን
ህይወት ታዴገዋሌ ።
በኢህአዳግ ዖመን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች
ጉባኤን በማቋቋም በአገዙ዗ ባሇስሌጣናትና የዯህንነት
ስራተኞች በህዖቡ ሊይ የሚፈጸመውን ግዴያ
፣ማሰቃየት(ሰቆቃ) እስር ፤እንግሌት በተጨባጭ
ማስረጃ በማረጋገጥ ሇኢትዮጵያ ህዛብ ፤ ሇአሇም ህዛብ
እንዱሁም ሇራሳቸው ሇኢህአዳግ ባሇስሌጣነት ሳይቀር
አጋሌጠዋሌ። በሌዩ ሌዩ አሇም አቀፍ የሰብአዊ መብት
ጉባኤዎች ሊይ በመገኘት(የተባበሩት መንግስታትን
ጨምሮ) ይህንኑ በዯሌና ግፍ አጋሌጠዋሌ፤
መስክረዋሌ። በሃገር ውስጥ ስሇሰብአዊ መብት ምንነት
አስተምረዋሌ ሰብከዋሌ፤ ይህን ሲያዯርጉ በኢህአዳግ
መንግስት ታስረዋሌ፤ ማሰፈራሪያና ዙቻ ዯርሶባቸዋሌ።
በሳቢያውም ሰው ሁለ ፈርቶ ሸሽቷቸዋሌ።
ኢሰመጉ ሲመሰርቱና ሲመሩ በነበረበት ወቀት በቂ
የገንዖብ ዴጋፍ ባሇመኖሩ ሇጡረታ ዖመን የቆጠቡትን
የግሌ ገንዖባችውን የሰብአዊ መብት ጥሰቱን ሇማጋሇጥ
በየሃገሩ ሲዖዋወሩ ሇአውሮፕሊን ትኬትና የጉዜ ወጭ
በማዋሌ ጥሪታችውን አሟጠዋሌ።
ጥናትና ምርምር ሇተሻሇች ኢትዮጵያ
ፕ/ር በሳይንሳዊ ጥናት የተዯገፈ ዴምዲሜ አዋጭ
ነው ብሇው ያምናለ። ሇብ዗ ሥራዎቻቸው መሠረት
የሚያዯርጉትም ይህንን ነው። ይህንንም መሠረት
አዴርገው የወዯፊትን አዯጋ በግሌጽ እያዩ
የማይሰሟቸውን መሪዎች ሲመክሩ ኖረዋሌ።
የሚያሳዛነው የሰማቸው አሇመኖሩና የፈሩት ሁለ
መዴረሱ ነው።
የችጋር መንስኤ ብሌሹ አስተዲዯር ያሇው
መንግስት እንጂ የዛናብ እጥረት ወይም የበረድ
መዛነብ አሌያም የአንበጣ መንጋ ወዖተ አሇመሆኑን
አስረግጠው ገሌጸዋሌ። የችጋርና የፍጹም ዴህነት
ምክንያቶች ብሌሹ ስርአቶች መሆናችውን ፐ/ር
በጥናት ያረጋገጡት ከ1984 እኤአ በፊት ነበር፡፡የዘህ
ጥናታቸው ውጤት የሆነው መጽሃፍ በተሇያዩ
ዩኒቨርሲቲዎች ማሰተማሪያና ማጣቀሻ ሆኖ
ይጠቀሙበታሌ።
ይህንን ጥናት እነዱያዯርጉ ሇፐ/ር የገንዖብ ዴጋፍ
ሲሰጣችው የነበረው ሁሇተኛ ዱግሪያችውን የተማሩበት
ዩኒቨርሲቲ ጥናቱንና መዯምዯሚያውን ከገመገመ በኋሊ
የክብር (HONORARY) DOCTORATE OF HUMANE
LETTERS ሰጥቷቸዋሌ።
የሚገርመው ፕ/ር መጽሃፋቸው ከዯራሲውና
አሳታሚው እውቅና ውጭ በዴጋሚ በላልች ታትሞ
በሇንዯን ጥቁር ገበያ ሲሸጥ እንኳን ሇመሞገት ፈቃዯኛ
አሌነበሩም፡፡
ሇወገን ስሇመዴረስ - ከርሃብ ጋር ግብግብ
በ1951 ዒ.ም በትግራይ ሀይሇኛ ርሃብ ገብቶ ህዛብ
በችጋር በጅምሊ ያሌቅ ነበር ፡፡ ምንም እንኳን ረሃቡ
በንጉሰ ነገስቱ ባይታወቅም ሇትግራይ መኳንንትና
ሇላልችም ባሇስሌጣናት ዴብቅ አሌነበረም፡፡ በዘህ
ግዚ ፕ/ር ገና የ29 አመት ወጣት ነበሩ፡፡ ወጣቱ
መስፍን በትግራይ ርሃብ ገበቶ ሰዎች በችጋር እያሇቁ
መሆኑን ከአንዴ ባሇጸጋ ወይዖሮ ይሰማለ ፡፡፡ ነገሩን
እነዯሰሙም በራሳችው ወጭ አዱግራት ዴረስ ሄዯው
ችግሩን ከተመሇከቱ በኋሊ ህዛብ እንዱያውቅና እርዲታ
መሰብሰብ እንዱቻሌ ሇጋዚጣ ጹሁፍ አዖጋጅተው
ይሌካለ፤ ነገር ግን ጽሁፉን በጋዚጣ ማውጣት
አሌተቻሇም፡፡ በእንዯራሴዎች በኩሌ ሇፓርሊማ
ሇማቅረብ ሞከሩ፤ ይህም አሌተቻሇም፣
በሚያውቁዋቸው ባሇስሌጣናት በኩሌ ነገሩ መፍትሄ
እንዱገኝሇት ጣሩ፤ አሌተሳካም፡፡
በመጨረሻ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት
አብሯቸው የተማረውና የጃንሆይ ሌዩ ጸሃፊ ሆኖ
የሚያገሇግሌ ወዲጃቸውን በስፍራው ተገኝተው
ያነሱትን የርሃብተኞቹን ሰቆቃ የሚያሳይ ሁሇት
ፎቶግራፍና ዯብዲቤ ሇጃንሆይ እነዱሰጥሊቸው
ይጠይቁታሌ። ወዲጃቸውም መሌዔክቱን ሇጃንሆይ
ያዯርሳሌ፡፡ ጃንሆይ መሌዔክቱ እንዯዯረሳቸው
ሇተጎጂው ህዛብ እርዲታ ባስቸኳይ እንዱሰጥና ወጣቱ
መስፍንም የኮሚቴ አባሌ ሆኖ እርዲታ እነዱያከፋፍሌ
አዖ዗።
በ1964/65 ዒ.ም ችጋር ሇሁሇተኛ ግዚ በተሇይ
በወል ብ዗ ህዛብ መፍጀት ይጀምራሌ፡፡የሄኛውም
ችጋር እንዯ 1951 የትግራይ ችጋር ሁለ ከንጉሱና
ከህዛቡ ይዯበቃሌ፡፡ ፐ/ር በዴጋሚ የህዛብን ሰቆቃ
ሇማየት ብርታት አጡ። እናም ሁኔታውን
ሇባሌዯረቦቻቸው(ጌታቸው ኃይላ፤ አብረሃም ዯሞዛ
እና ላልችም)ካስረደ በኋሊ፤ በስፍራው ተገኝተው
ሰቆቃውን በፎቶግራፎችና በመቅረጸ ዴምጽ ቀርጸው
እንዱያመጡሊችው ያዯርጋለ ፡፡አሁን ፕ/ር እንዯ 1951
የትግራይ ችጋር በየባሇስሇጣናቱ ዯጃፍ ዯጅ
አሌጠኑም፡፡
በቀጥታ በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ባሇው
ቢሯቸው ውስጥ አውዯ ርእይ (ኤግዘቢሽን)
አዖጋጅተው የርሃብተኞቹን ፎቶና የጣር ዴምጽ
ሇተማሪዎችና ሇዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አቀረቡት ፡፡
ተማሪዎች ላሉቱን አምጸው አዯሩ፡፡በዘህ መሌክ
ሇመጀመሪያ ግዚ የወል ረሃብ ሇኢትዮጵያ ህዛብና
ሇአሇም ተጋሇጠ፡፡
ከብ዗ በጥቂቱ ይህን ከጠቃቀስን አሁን ወዯ ቃሇ
ምሌሌሱ እንሇፍ።አሻራ፦ ሰሊም ጤና ይስጥሌን ፕሮፌሰር፤ በቅዴሚያ ግብዣችንን
ተቀብሇው ሇዘህ ቃሇ መጠይቅ በመቅረብዎ በአንባቢያንና
በመጽሄታችን ዛግጅት ክፍሌ ስም ከፍ ያሇ ምስጋና ሌናቀርብ
እንወዲሇን።
አስከትሇንም በቅርቡ 85ኛ ዒመት የሌዯት በዒሌዎን እንዲከበሩ
ከማህበራዊ ዴህረ ገጾች ተረዴተናሌና እንኳን አዯረስዎ እያሌን ረዥም
እዴሜና ጤና ይሰጥዎ ዖንዴ በጸልት የሚታገዛ መሌካም ምኞታችንን
እንገሌጻሇን።
ወዯ ዋናው ውይይታችን ከመግባታችን በፊት እስኪ እንዯ መነሻ
ስሇጤንነትዎ በመግሇጽ ቢጀምሩለን! እንዳት ነዎት?
ፕ/ር፦በጣም ዯህና ነኝ። የ85 ዒመቱ ጭነት እየከበዯ፤ እየከበዯ
የመሄዴ ስሜት አሇው። እኔም ዯግሞ ዛም ብዬ እቤት ቁጭ ማሇት
በመሆኑ ብ዗ም ስሇማሌነቃነቅ፤ ያ ነው እንጂ እግዘአብሄር ይመስገን
በጣም ዯህና ነኝ።ምንም የማማርርበት የጤና ችግር የሇብኝም።
ጓዯኞቼ ሁለ የለም እኮ! እንዱያውም ሇጉዴ የጎሇተኝ አይነት ስሜት
ነው የሚሰማኝ። እናም እግዘአብሄር ይመስገን በጣም ዯህና ነኝ።
አሻራ፦ሃገራችን በሶስት የተሇያዩ መንግስታት ውስጥ የነበራትንና
ያሊትን የኢኮኖሚ፤ የማህበራዊና የፖሇቲካ ገጽታ በንፅፅር ሇማየት
የሚያስችሌ ግ዗ፍ ሌምዴና ዔውቅት እንዲዲበሩ ይታወቃሌ። አሁን
ሊነሳ የፈሇኩት ጥያቄም በሶስት መንግስታት ውስጥ ያሇፉትን
ትውሌድች እንዳት ያነጻጽሯቸዋሌ? የትውሌዴ መከፋፈያ እርከንስ
በውሌ የሚታወቅ አሃዛ አሇው ወይ የሚሌ ነው?
ፕ/ር፦በመሰረቱ ትውሌዴ በየ20 ዒመት የሚከፈሌ ይመስሇኛሌ።
ሇምሳላ በአጼ ኃይሇ ሥሊሴ ዖመነ መንግስት አዙውንት የነበረው ክፍሌ
አንዴ ትውሌዴ ቢሆን ከዘያ የሚቀጥሇው የኔ ትውሌዴ ነው። ከኔ
ትውሌዴ ቀጥል ዯግሞ አመጸኛው ትውሌዴ ነው(ሳቅ)። ኢ.ህ.አ.ፓ ፤
መ.ኢ.ሶ.ን ፤ ወያኔ ፤ ሻቢያ፤ ዯርግ እነኚህ በሙለ አንዴ ትውሌዴ
ናቸው። ሲጣለ፤ ሲበጣበጡ፤ ሲገለ፤ ሲጋዯለ፤ ቆይተው ሇህዛቡ
ምንም የበጀ ነገር ሳይሰሩ ቀሩ። አሁንም ዴረስ ስሌጣን ሇመያዛ
የሚታገለትም ሆኑ ስሌጣኑን ጨብጠው አንሇቅም እያለ ያለት የዘሁ
ትውሌዴ አካልች ናቸው። የዘህ ትውሌዴ አካልች አሁን ከ55 እስከ
75 ባሇው የእዴሜ ክሌሌ ይገኛለ። ከዘህ እዴሜ በሊይ ያሇው
አብዙኛው ሞቷሌ ያሇውም በጣም አርጅቷሌ።
ከዘያ የሚቀጥሇው አሁን በ35 እና 55 እዴሜ ክሌሌ ውስጥ
የሚገኘው ትውሌዴ ነው። ይሄ ትውሌዴ በዯርግ ስርአት ትምህርት
ሇብ ሇብ ከሆነ በኋሊ ትምህርት ቤት በመግባቱ እንዯ ኃይሇስሊሴ ጊዚ
ተማሪ ጠሇቅ ያሇ ዔውቀት ያዲበረ አይዯሇም። በመሆኑም
የማህበራዊም ሆነ የፖሇቲካ አቋሙ የሊሊ ነው። በአብዙኛው የግሌ
ሔይወቱን ሇማሳካት አስፈሊጊውን መስዋእትነት በመክፈሌ የሚባዛን
እንጂ ሇሃገርና ሇወገን መብት በመታገሌና በመቆም ረገዴ ምንም
ፍሊጎታ ያሊሳየ ትውሌዴ ነው ከ35 እስከ 55 ያሇው ። የትውሌዴን
ጉዲይ እንዱህ አዴርጌ ነው የማየው።
አሻራ፦ከ35 በታች ያሇውስ ትውሌዴ?
ፕ/ር፦ከ35 በታች ያሇው ትውሌዴማ ገና ነው። በሌምዴም
በዔውቀትም ገና አሌዲበረም። ብ዗ም ሉታማ አይችሌም። በእውነቱ
ካየነው ዯግሞ ይህ ትውሌዴ መሪም ያሊገኘ ትውሌዴ ነው፡፡ ስሇዘህ
በዘህ ዯረጃ ይህን ወጣት ትውሌዴ እንዱህ ነው እንዱያነው ማሇት
ይከብዯኛሌ።
አሻራ፦ሃገራችን በአሁኑ ወቅት ሇምትገኝበት ውስብስብ
የፖሇቲካ አጣብቂኝ ዙሬ ከ55 እስከ 75 ዔዴሜ ክሌሌ የሚገኘውን
ትውሌዴ ተጠያቂ የሚያዯርጉ አለ። ምን ያህሌ እውነት ነው?
ፕ/ር፦ትክክሌ ነው። ሊሇፉት 40 ዒመታት በሃገራችን የታየውና
እየታየ ያሇው የፖሇቲካ ችግር ይህ ትውሌዴ የፈጠረው ችግር ነው።
አሁንም ዴረስ ይኽው ትውሌዴ ነው ስሌጣን ሇመያዛም ሆነ
ሊሇመሌቀቅ የሚሯሯጠው፡፡ ወያኔ፤ ሻቢያ፤ ዯርግ ፤ ኢህአፓና
መኢሶን ሁለም ማርክሲስት ላኒንስት ነን ብሇው አንዴ ርዔዮት ይዖው
ቢነሱም አብረው መስራት አሌቻለም። ምክንያቱም የሁለም ፍሊጎት
ስሌጣን ነበር።
ባሇፉት አርባ ዒመታት የሆኑት መጥፎ ነገሮች ሁለ በነዘህ
በአምስት ቡዴኖች የሆኑ ናቸው። በትምህርት ረገዴ በአንጻራዊነት
ስናያቸው ኢ.ህ.አ.ፓና መ.ኢ.ሶ.ን ከላልቹ የተማሩ ናቸው። በኋሊ
የመጣው ዯርግ፤ ወያኔና ሻቢያ ዯግሞ አሌተማሩም። ትምህርት
ጠሌተው አገር ሇመምራት የተነሱ ናቸው። ከአርባ አመት ወዱህ ነገሩ
ሁለ የኋሉዮሽ ነው የሄዯው። አሁን ዯግሞ ያው እንዯምታየው የወያኔ
አገዙዛ ዴንቁርና የነገሰበት ጊዚ ነው። ከ8ኛ ክፍሌ ፒ ኤች ዱ እና
ማስተርስ እየያ዗ ሲጋሇጡ እየተመሇከትን ነው። በዯርግ ጊዚ ትዛ
ይሇኛሌ አንዴ ባሇስሌጣን እንዱሁ በሃሰት የትምህርት ማስረጃ
ሲያጭበረብር ተዯርሶበት ተዋርድ በኋሊም ራሱን ከፎቅ ወርውሮ
ገዴሎሌ። ከነኚህ መሃሌ ግን እስካሁን ይህን ሇማዴረግ የዯፈረ
አሌሰማሁም።
አሻራ፦መክሸፍ እንዯ ኢትዮጵያ ታሪክ በሚሇው መጽሃፍዎ ሊይ
የታሪክን አጻጻፍ በሁሇት መሌክ አስቀምጠውታሌ። ታሪክን
ሇባሇታሪኩ መጻፍና ታሪክን ዔውቀት ሇሚሻ አንባቢ መጻፍ የተሇያዩ
ናቸው ይሊለ። ታሪክን ሇባሇታሪክ መጻፍ ከፍተኛ ሃሊፊነት የሚጠይቅ
ስራ ነውም ይሊለ።ይህን እንዯ መነሻ እንያዛና በኢትዮጵያ ታሪክ ሊይ
ችግር አሇን የሚለ ወገኖች የሚያነሱትን ነጥብ ስንመሇከት፦
በመጀመሪያ የኢትዮጵያን ታሪክ ወዯ መቶ አመት ይሸመቅቁታሌ።
የታሪክ አጻጻፉንም የገዢውን መዯብ ደካ እየተከተሇ የተጻፈ ታሪክ
እንጂ የህዛብ ታሪክ አይዯሇም ሲለ አዴማሱን ያጠቡታሌ ። እነኚህ
ወገኖች እንዯሚለት ታሪካችን ችግር አሇው ወይስ ታሪክን ሊሇመቀበሌ 
7
ሰኔ 2007 ዒ.ም አሻራ
ሲባሌ የሚነሳ ተጨባጭ ያሌሆነ ምክንያት ነው እያጠቀሱ ያለት?
ችግር ካሇውስ ችግሩ ምን ሊይ ነው?
ፕ/ር፦ መቶ አመት የሚለት ቀዯም ሲሌ እንዯገሇጽኩት
የዴንቁርና ችግር ነው፡፡ አንዴ ፈረንሳዊ ጸሃፊ እንዲሇው የኢትዮጵያ
ታሪክ በብራናና በመጽሃፍ የነበረው ሁለ ቢጠፋም በዴንጋይ ሊይ
ተጽፎ ይገኛሌ። ሇዘያውም በጣም ጠንካራ በሆነ ዴንጋይ ሊይ ተጽፎ
ያሇ ታሪክ ነው። በመሆኑም ማንም ሉያስተባብሇውም ሆነ ሉያጠፋው
አይችሌም። በምንም አይነት።
ሇባሇታሪኩ የሚጻፍ ታሪክ ስሇሚሇው፦ የአንዴ ታሪክ ባሇቤቱ
ማነው የሚሇው ጥያቄ እኛ ጋ ሲመጣ ችግሩ ሔዛብ የሃገሩ ባሇቤት
ሆኖ አሇማወቁ ነው። ይህንን መቀበሌ አሇብን። የአገሪቷ ባሇቤቶች
ንጉሳዊያን ቤተሰቦች፤ ዯጃዛማቾቹ፤ ዣንጥራሮቹ፤ ጀነራልቹ፤.... ነበሩ።
ታሪካቸው እነሱ በፈሇጉት መሰረት ይጻፋሌ። የኢትዮጵያን ታሪክ የነሱ
ታሪክ ያዯርጉታሌ። እዘህ ሊይ ነው ችግሩ። ሇምሳላ የየነገስታቱን ዚና
መዋዔልች ብናይ ምንም ተከታታይነት አታይባቸውም። የእያንዲንደ
ንጉስ ዚና መዋዔሌ ያሇፈውን ወቅሶ (ራሱን)አዱሱን አወዴሶ ከመጻፍ
ውጭ አዱሱን ከቀዲሚው አያይዜ አይጻፍም። ስሇዘህ ዔውነቱን
ሇመሇየት በጣም አስቸጋሪ ነው።
የሁለም የኢትዮጵያ ነገስታቶች ታሪክ በእንግሉዖኛ ፤
በፈረንሳይኛ፤ በጀርመንኛ፤ በፖርቹጊዛ፤ በስፓኒሽ፤ በሂብሩ
ተተርጉመዋሌ።
ያሌተተረጎሙት
በአማርኛ ብቻ ነው።
ሇምን? ቢባሌ አዱሱ
ንጉሥ ከሱ በፊት
የነበረውን ንጉሥ
ታሪክ አስተርጉሞ
የራሱን ዛናና ክብር
ሉያሳንስበት የሚችሌ
ባሇታሪክ ማስተዋወቅ አይሻም፡፡ ወይም እውነቱን ማሳወቅ
አይፈሌግም።
ሇዘህ ሇምሇው ነገር አንዴ ጥሩ ምሳላ አሇ፤ በአጼ ኃይሇ ሥሊሴ
ጊዚ ፕ/ር ስርገው ሃብሇ ስሊሴ የአጼ ምኒሉክን 50ኛ ሙት ዒመት
ምክንያት አዴርጎ አንዴ አነስ ያሇች መጽሃፍ ጽፎ ነበር። በዘህ መጽሃፍ
አጼ ምንሉክን በጣም አሞግሶ፤ ሇሃብት ምንም ግዴ የላሊቸው ፣
‹ኢትዮጵያ ሁለ ሃብቴ ነው› የሚለ ሰው ነበሩ ብል ነው የጻፈው።
በኋሊ ኃይሇ ስሊሴ አስጠሩትና “አጼ ምኒሉክን የት
ታውቃቸዋሇህ?” ብሇው ጠየቁት። እሱም “አይ እኔ የታሪክ ተመራማሪ
ነኝ፡ ካነበብኩትና ተጽፎ ካሇው ተነስቼ እንጂ እሳቸውንማ የት አግኝቼ
አውቃቸዋሇሁ።” ብል ሲሊቸው፤ “ታዱያ የማታውቀውን ታሪክ ነው
የምትጽፈው?” ብሇው መጽሃፉን እንዲይሸጥ አስዯረጉ። ይህ እንግዱህ
አጼ ምኒሉክ ሇሃብት ግዴ የሊቸውም መባለ እኔን ያሳንሰኛሌ ከሚሌ
ስጋት በመነጨ ያዯረጉት ነው።
ላሊ ምሣላ ሌስጥህ፦ ይሄ በኔም መጽሃፍ ውስጥ የተገሇጸ ታሪክ
ነው፡፡ በአምስት አመቱ ጦርነት ከጣሉያን ጋር በደር በገዯለ ሲዋጉ
የነበሩ አርበኞች በአጼ ኃይሇሥሊሴ ተገፍተዋሌ። አጼ ኃይሇሥሊሴ
ከስዯት ተመሌሰው መንበረ ስሌጣናቸውን ሲይ዗፤ እንቢኝ ሇሃገሬ
ብሇው በደር በገዯለ ይዋጉ የነበሩት አርበኞች ሇስሌጣናቸው ስጋት
ሆኑባቸው። ስሇዘህ ምን አዯረጉ? ባንዲውንና እንዯሳቸው
የተሰዯዯውን ያ዗፤ አርበኛውን ዯቆሱት። ይሄ ድክመንትዴ የሆነ ነገር
ነው የምነግርህ።
መሳፍንትና ሹማምቶቻቸውን ብትመሇከት ከራስ አበበ አረጋይና
ከዯጃዛማች በሊይ ዖሇቀ ላሊ አብዙኞቹ ባንዲና ስዯተኛ የነበሩ ናቸው
። ከራስ ስዩም የትግራዩ ጀምረህ፤ ራስ ኃይለ የጎጃሙ፤ ራስ
ጌታቸው ... ባንዲ ነበሩ።ዯጃዛማች በሊይ ዖሇቀም በኋሊ ተገዯሇ። ሊገሩ
የሞተን እንዯገና የሚገዴሌ እንዯኛ ያሇ ህዛብ ያሇ አይመስሇኝም።
እንዱህ እያዯረግን ነው ታሪካችንን እያኮሊሸን የሄዴነው። መክሸፍ
የምሇው እኔ ይሄንን ነው። አከሸፍነው።
ሇመጣው ሁለ መስገዴ ነው ታሪካችን። ጣሉያን መጣ መስገዴ፤
ሇኃይሇሥሊሴ መስገዴ፤ ሇዯርግ መስገዴ፤ አሁንም ወያኔ መጣ
መስገዴ። ሇክብራችን የምንቆም፤ እንዯሰው ጥቅማችንን እና
መብታችንን የምናስከብር ሔዛቦች አይዯሇንም። ታሪካችንን የምንፈሌግ
ሇታሪካችን የምንዋጋ አይዯሇንም። የዴሮ አባቶቻችን እንዯዘህ
አሌነበሩም። በተሇይ ከጣሉያን በኋሊ የመጣው ትውሌዴ ወዯ
መሸጦነት የተጠጋ ትውሌዴ ሆነ።
አሻራ፦ወዯ እርስዎ ሌመሇስና፤ የህይወት መመሪያ ፍሌስፍና
አሇዎት? ካሇዎትስ ምንዴነው?
ፕ/ር፦ የሚገርምህ ሔንዴ ሃገር እያሇሁ የምማረው ፍሌስፍና
ነበር። ሔንዴ በዙ ጊዚ ብ዗ም የሚመች ሃገር አሌነበረም። እናም
ጊዚዬን የማሳሌፈው
ቁጭ ብዬ በማንበብ
ነበር። መጽሃፍ
ዯግሞ ባጣም እርካሽ
ስሇነበር እየገዙሁ
ማንበብ ነበር ስራዬ።
በሳምንት ቢያንስ
ሁሇት መጽሃፍ
አነባሇሁ።
ከኮሚኒዛም ጋር
የተዋውቅኩት ያኔ ነው። እማርበት በነበረው ዩኒቨርሲቲ ውስጥም
የኮሚኒስት ፓርቲ ነበር። በምማረው ፍሌስፍና ውስጥም
ስሇኮሚኒዛም እማር ነበርና ይሄ ይሄ ተዯማምሮ ይመስሇኛሌ፤ ሇዴሃ
ማሰብ፤ ሇተበዯሇ መቆም፤ ወዯሚሌ ሃሳብ መራኝ። እኔም በጊዚው ዴሃ
ከሚባሌ ቤተሰብ የመጣሁ ስሇነበርኩ ወዯዘህ ማሇትም ‹ሇተበዯሇ
መቆም› ወዯሚሇው የህይወት መመሪያ ሇመምጣት ቀልኝ ነበር።
ሁላም ሇዴሃውና ሇሚበዯሇው የህብረተሰብ ክፍሌ አስባሇሁ።
ሇምን ይሄ ይዯረጋሌ? የሚሌ ጥያቄ ዖወትር በአይምሮዬ ይመሊሇስ
ነበር። በዘህ ሊይ ዯግሞ በጣም ሃይማኖተኛ ነበርኩ። ክርስቶስ ሇዴሃ
ማስብ አስፈሊጊ ስሇመሆኑ የሚሇውን ሁለ አያይዤ ፤ ሇዴሃው፤
ሇተበዯሇው፤ ሇተጨቆነው ሇመቆም ሇራሴ ቃሌ ገባሁ። ያኔ ገና 21
ዒመት ቢሆነኝ ነው። ከዘያ በኋሊ አሜሪካንም ሄጄ ስመሇስ ይህ
የህይወት መመሪያ ውስጤ ነበርና በመንግስት መስሪያ ቤት ገብቼ
የአገዙ዗ አሻንጉሉት መሆን አሌፈሇኩም። የመንግስት ባሇስሌጣን
መሆን ዴሃውን ሇመርዲት ሇነበረኝ ፍሊጎት ምንም እንዯማይጠቅም
ስሇተረዲሁ አሌፈሌግም አሌኩ። በዘህ አቋሜ ከጓዯኞቼ ብ዗ ሙግት
ገጥሞኝ ነበር።
በኋሊም አስተማሪነት መረጥኩና ማስተማር ጀመርኩ። ይህንኑ
የህይወት መመሪያንና አስተሳሰቤን ሇተማሪዎቼ የማስተሊሇፍ እዴለን
አገኘሁ። በዘህም በጣም በጣም ዯስተኛ ነኝ። ጥሩ ውጤትም
አግኝቼበታሇሁ ብዬ አስባሇሁ። ወዯ ገጽ 18 ዜሯሌ 
8
ስሇ ፕ/ር መስፍን ወሌዯማርያም መሌካም ሥራዎች የማውቀውን
ያህሌ እንዴመሰክር እዴለን ስሇሰጣችሁኝና እኝህን ታሊቅ ኢትዮጵያዊ
ምሁር ሇሚወዶት አገራቸውና ሇሚያከብሩት ሔዛብ ያበረከቱትን
አስተዋጽዕ በህይወት እያለ ሇመዖከር በማሰባችሁ ምስጋናዬ እጅግ
ከፍ ያሇ ነው። ፕ/ር መስፍን ከሌጅነት እስከ አሁን ዯከመኝ፣ ሰሇቸኝ
ሳይለና ተስፋም ሳይቆርጡ ኢትዮጵያና ሔዛቧን ሇዖመናት
ከተጫኗቸው መከራዎች ሇመታዯግ እውቀታቸውን፣ ገንዖባቸውን፣
ጉሌበታቸውንና ጊዚያቸውን ያሇ አንዲች ስስት ሲገብሩ የኖሩ ሰው
ናቸው። ዙሬም በእስተርጅና እዴሜን ተከትል ከመጣ የጤና መታወክ
ጋር እየታገለ ሇአገርና ሇወገን ይበጃሌ ያለትን ከማዴረግ
አሌተቆጠቡም።
 እኔ ፕ/ር መስፍንን የማውቃቸው ቀዯም ሲሌ በተሇያዩ ህዛባዊ
መዴረኮች ሊይ እየተጋበ዗ አገራዊ በሆኑ ጉዲዮች ዗ሪያ ትምህርት
ሲሰጡና በተሇያዩ ጋዚጦችና መጽሓቶችም በሚታተሙ ጽሐፎቻቸው
ነበር። ከዘያም የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባዓ (ኢሰመጉ) ተባባሪ
አባሌ በሆንኩኝ ጊዚ እኝህን ታሊቅ ሰው በቅርበት ሇማወቅ ቻሌኩ።
ኢሰመጉ ሇአባሊቱ በሚያዖጋጃቸው የውይይት መዴረኮች፣ የስነ-ዚጋ
ትምህርቶችና አመታዊ ጉባኤዎች ሊይ ፕ/ር መስፍን በሰብአዊ
መብቶች፣ በሔግ ሌዔሌና እና በዳሞክራሲያዊ ሥርዒት ግንባታ ዗ሪያ
ይሰጡት የነበረው ትምህርትና ያዯርጓቸው የነበሩት ንግግሮች
የኢሰመጉ አባሊት በሆንነው ወጣቶች አዔምሮ ውስጥ ታትመው ዙሬ
ያሇንን ስብዔና እንዴንሊበስ አዴርጎናሌ። እኔና የተወሰንን ወጣቶች
ከኢሰመጉ ጋር የነበረን ቆይታ ከተባባሪ አባሌነት አሌፎ ወዯ
ሠራተኝነት በማዯጉም ፕ/ር መስፍንን እጅግ እንዴንቀርባቸውና
ከአዯባባይ እውቂያም አሌፎ በሥራና በትግሌ መሪነት
እንዴናውቃቸው እዴሌ ፈጥሮሌናሌ። ኢሰመጉ ውስጥ ሇሰባት
አመታት ያህሌ በሰብአዊ መብቶች ጥሰት መርማሪነት ባገሇገሌኩበት
ጊዚ ውስጥ የዴርጅቱን አሊማ ሇማሳካት የሚያስችሇውን የመርማሪነት
ክህልትና የሙያ ጽናትን፤ እንዱሁም ስሇ ሰብአዊ መብቶች ጥሌቅ የሆነ
ግንዙቤንና እውቀትን ያገኘነው ከፕ/ር መስፍን ነው።
 ፕ/ር መስፍን እሩህሩህ፣ አዙኝና ፈሪሃ እግዘያብሄር ያዯረባቸው ሰው
በመሆናቸው የተገፉና በዯሌ የዯረሰባቸውን ሰዎች ህመምና ስቃይ
ቶል ብል የመረዲት ችልታ ብቻ ሳይሆን ከጎናቸውም በጽናት
በመቆም ግንባር ቀዯም ናቸው። እንዯ በርካታዎቹ የአገራችን ምሁራን
የወገኖቻቸውን ስቃይ ከንፈር በመምጠጥ ወይም ሌሂቃዊ ትንታኔ
በመስጠት አያሌፉም። የዖር፣ የኃይማኖት፣ የፖሇቲካ ምሌከታ ወይም
ላልች መስፈርቶች ሳይወስኗቸው ሇሰው ሌጆች ሁለ፤ በተሇይም
ሇዴሆች፣ የመብት ጥሰትና የግፍ ተግባር ሰሇባ ሇሆኑ፣ መዴሌኦና
መገሇሌ ሇዯረሰባቸው ሁለ በዴፍረትና በሙለ ሌብ አዯባባይ ቆመው
ዴምጻቸውን የሚያሰሙ የሔዛብና የአገር ኩራት ናቸው።
 በአብሮ ቆይታችን ውስጥ ከፕ/ር መስፍን የተማርናቸው እጅግ
በርካታ ነገሮች ቢኖሩም ጥቂቶቹን ሇማውሳት እወዲሇሁ። አንደ ሇሰው
ሌጆች ሁለ ያሊቸው እኩሌ አክብሮትና ሚዙን ሇፍትህና ሇሰብአዊ
መብቶች መከበር ያሊቸውን ተቆርቋሪነትና ጽናት በምንም
አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንኳን እንዲይዙነፍ ያዯረገው መሆኑን
ነው። ሇዘህም የኢትዮ-ኤርትራን ጦርነት ተከትል
በኤርትራዊያን ከኢትዮጵያ በግዲጅ መባረር ሊይ የነበራቸው
ጠንካራ አቋም እንደ ጥሩ ማሳያ ነው። በርካታ የሔግ
ባሇሙያዎች፣ ፖሇቲከኞችና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች
ሳይቀሩ በዘህ ሁኔታ ሊይ ሚዙን የሳተ አቋም ሲይ዗ ፕ/ር
መስፍን ግን መንግስት የፈጸመውን የመብት ጥሰት
ኢሰመጉም እንዱያወግዖው ከማዴረጋቸውም ባሻገር በግሊቸውም
አዯባባይ ሊይ ወጥተው ዴርጊቱን አውግዖዋሌ። በዘህም ከተሇያዩ
አካሊት ጠንካራ ነቀፌታዎች ተሰንዛረውባቸዋሌ። በኢሰመጉ የአባሊትና
የሰራተኞች ስብሰባዎችም ሊይ ጉዲዩ በተዯጋጋሚ ተነስቶ አንዲንዴ
ሰዎች የኤርትራዊያኑን በዘያ መንገዴ መባረር እንዯትክክሇኛ እርምጃ
ሲቆጥሩት ተስተውሎሌ። ይሁንና ፕ/ር መስፍን አንዴ የሰብአዊ መብት
ተሟጋች እንዱህ ባለ ጉዲዮች ሊይ ሉሊበስ ስሇሚገባው ስብዔና፣ ነገሩን
የሚመዛንበትን ፍትሃዊ የሆነ ሚዙንና ከሰብአዊ መብቶች ዴንጋጌዎችና
መርሆዎች አንጻር ያሇውን እንዴምታ በጥሌቀት በማስረዲት ብ዗ዎች
የተንሻፈፈ አመሇካከታቸውን እንዱያርቁ አዴርገዋሌ።
 ላሊው ትውስታ በአዱስ አበባ የምሽት ጭፈራ ቤቶች ውስጥ ሰዎች
እርቃናቸውን ሲጨፍሩ ተገኙ በሚሌ በርካታ ሰዎች ሇእስር
ከመዲረጋቸው ጋር የተያያዖ ነው። ይህን ዚና ተከትል ከተሇያዩ
የአገሪቱ ክፍልች መንግስት የወሰዯውን እርምጃ የሚዯግፉ ዴምጾች
ይሰሙ ነበር። በኢሰመጉ የምርመራ ክፍሌም ሆነ በጽ/ቤቱ ውስጥ
በወቅቱ የነበሩ ኃሊፊዎች ከጠቅሊሊው ማኅበረሰብ ጋር ተመሳሳይ የሆነ
ምሌከታ ስሇነበረንና ዴርጊቱንም እንዯ ነውር የመቁጠር አዛማሚያ
ስሇነበር ጉዲዩን ከሰብአዊ መብት አንጻር ሇማየት አቅሙ አሌነበረንም።
በመሆኑም ሁኔታውን ሳንከታተሇውና በግሇሰቦቹ መታሰርም ዗ሪያ
ምርመራ ሳናካሂዴ ቆየን። ይህን የታዖቡት ፕ/ር መስፍን የኢሰመጉ ጽ/
ቤት ዴረስ በመምጣት ከሰበሰቡን በኋሊ ይህን ጉዲዩ ሇምን ችሊ
እንዲሌነው ጠየቁን። እኛም የተሰማንን ገሇጽን። ፕ/ር መስፍንም
በባህሌ፣ በኃይማኖትና በላልች አገራዊ ወጎች የተተበተበውን
አስተሳሰባችንን ቆም ብሇን እንዴንፈትሽ በሚያዯርግ መሌኩ ጉዲዩን
ከአገሪቱና ከአሇም አቀፍ ሔግ አንጻር ያሇውን እንዴምታ በማሳየት
እነዘህ ሰዎች እራቁታቸውን የጨፈሩት ባዯባባይ እስካሌሆነ ዴረስና
ታዲሚያቸውም ያለበትን ቦታ ፈሌጎና ከፍ ያሇ ገንዖብም ከፍል
እስከታዯመ ዴረስ የቀሪው ሔዛብ መብትም ሆነ ጥቅም የተነካ
መሆኑን የሚያሳይ ምንም ነገር የሇም። ስሇዘህ ባህሊችንን አጉዴፈዋሌ፣
ወዖተ… የሚለ ምክንያቶች ዯርዴሮ ግሇሰቦቹን እና ታዲሚዎቻቸውን
ከየጭፈራ ቤቱ ሄድ በማሰር መንግሥት የሰብአዊ መብታቸውን
ያሇአግባቡ የጣሰ መሆኑንና ቀሪውም ሔዛብ፤ እኛም “የሰብአዊ መብት
ተሟጋች” ነን የምንሇው ሰዎች ሳንቀር እርምጃውን መዯገፋችን አግባብ
እንዲሌሆን አስተምረውናሌ። ሃሳባቸውንም በግሌ ጋዚጦች በኩሌ
በአዯባባይ አሳይተዋሌ። ስንቶቻችን ከዘህ ክስተት ትምህርት
እንዯወሰዴን አፍ ሞሌቶ መናገር ይከብዲሌ። ምክንያቱም ዙሬም
በነጻነት እንዲናስብ፣ ነገሮችን በጥሌቀት መርምረን ሚዙን ያሇው
አስተሳሰብ እንዲንይዛ ተብትበው የያ዗ን ባህሊዊ፣ ኃይማኖታዊና
ላልች ስንክሳሮች እንዲለ ናቸውና።
 ፕ/ር መስፍን ስሇ ሃብትና ንብረትም፣ እንዱሁም በማህበራዊ ፍትህ
዗ሪያ ያሊቸው አቋምና ሲያስተምሩን የኖሩትም ከዘሁ ጥሌቅ ከሆነው
የሰውን ሌጅ ስብእና እና የሞራሌ ሌዔሌና ከሚመዛኑበት ሚዙን ጋር
የተቆራኘ ነው። በዴህነትና በባሇሃብትነት መካከሌ ያሇውን ቁርኝት
 ወዯ ገጽ 23 ዜሯሌ 
16
ሰኔ 2007 ዒ.ም አሻራ
የመን ጉዲይ ዙሬ የዯረሰባት ምስቅሌቅሌ
ሁኔታ ሊይ ሳይዯርስ እውቁ የድቼቬሇው
ጋዚጠኛ ነጋሽ መሒመዴ ባንዴ አጭር
ቃሇ መጠይቅ ውስጥ "ይህ ውጥንቅጥ ቀይ
ባሔርን ይሸጋገር ይሆን ወይ?" ብል እንዯ
ቀሌዴ ማሳረጊያው ሊይ ጥያቄ ወረወረሌኝ።
እኔም በቀሌዴ ነበር "የት ይቀራሌ!" ያሌኩት
በዘያን ጊዚ። ስሇ ጥያቄው በጥሞናና
በጥሌቀት ሳሊስብበት ነበር የመሇስኩሇት።
በዯመ-ነፍስ ማሇቱ ሳይቀሌ አይቀርም። በኋሊ
ሊይ ግን በጥሞና አሰብኩበት።በተሇይ የየመን
ጉዲይ አሁን ወዯ ዯረሰበት የእርስ-በርስ
ጦርነት መሰሌ ሁኔታ ከዯረሰ በኋሊ
የአካባቢያችን ትርምስምሶች ቀይ ባሔርን
ተሻግረው እኛን ሉያተረማምሱን ይችሊለን?
የሚሇውን ጥያቄ በምር አሰብኩበት፤
አሳሰበኝም። ትርምሱ፣ ምስቅሌቅለና ቁሩቁሱ
ጠባቡን የባብ-አሌ-መንዯብ መሸጋገሩ ብቻ
አሌነበረም አሳሳቢው። ዙሬ ሁለም የየመን
ውጥንቅጥ ሁኔታ አካባቢውን
ከማተረማመስ አሌፎ
"ሇዒሇማችን ሰሊምና ዯህንነት
አናጊ የስጋት ምንጭ" ይሆናሌ
እያለ ናቸው። ሌብ በለ ይቺ
ባንዴ ጉዲይ የተ.መ. ዴ. የፀጥታ
ምክር ቤት ጣሌቃ እንዱገባ
ሲፈሇግ የምትመዖዛ ሒረግ ነች።
አስፈሊጊ ሆኖ ከተገኘም በፀጥታ
ምክር ቤቱ ሒሊፊነት መዖዖኛው
ሰባተኛው አንቀጽ ተጠቅሶ ሰሊም አስከባሪ
ኃይሌ እንዱሰማራ ምክንያት (ካሌተገኘም)
ሰበብ ሲፈሇግ ነው። ሰበብም መገኘቱ
አይቀርም! የዙሬ 15 ዒመት ገዯማ በ1998
አሜሪካና ሸሪኮቿ ዮጎስሊቪያን ሇ78 ቀን
በቦምብ የዯበዯቡት "ሰብአዊ ጣሌቃ ገብነት"
በሚሌ ሰበብ ነበር። ዴብዯባውም "ሰብአዊ
ዴብዯባ" መሆኑ ነው።
 የሳዐዱ አየር ዴብዴባ የተጀመረው
በዒብደ ራቦ ማንሱር ሃዱ የሚመራው ሔጋዊ
የየመን መንግሥት ባቀረበሊቸው ጥያቄ
መሠረት ነው ተብሎሌ። ባሁኑ የሣዐዱና
ተቀጸሊዎቿ ዯብዯባ ከገሌፍ 4 ሃገራት
በተጨማሪ 6 ሃገርት እየተሳተፉበት ነው
ተባሇ። ግብፅም፣ ሱዲንም ጆርዲንም አለበት።
አሇንበት ብሇዋሌና። ፓኪስታንና አፍጋን
ስታንም አሇንበት ብሇዋሌ። ከቅርቦቹ ዕማን
ሡሌጣኔት ብቻ ናት ‘እኔን እሇፉኝ’ ያሇችው።
ከሁለም የሚገርመው ግን አፍጋኒስታን
ሳትቀር ከሣዐዱ ዒረቢያ ጎን መቆሟን
አሳታውቃሇች መባለ ነው። በዘህ ዚና
እየተገረምኩ የሱዲኑ መሪ አሌበሺር ሃገራቸው
ከሣዐደ ጎን ስሇመሰሇፏ አስፈሊጊነት
ያቀረቡት ምክንያት ከማስገርም አሌፎ ፈገግ
አሰኝቶኛሌ። " በሣዐዱ ዒረቢያ ያለት ሁሇት
ቅደሳን የሙስሉም ሙክራቦች ሊይ
የሚቃጣውን ወረራ ሇመከሊከሌ ነው" ያለትን
አስቂኝ ምክንያት ማሇቴ ነው። ሁሇቱ የሒበሻ
መንግሥታት ፈራ ተባ እያለ ዛምታን
ከመረጡ በኋሊ ኤርትራ ሇንጉሡ መሌእከት
ሌካሇች ተባሇ። ኢትዮጵያ ዯግሞ "ሔጋዊውን
መንግሥት እቦታው ማስመሇሱን "
እንዯምትዯግፍ ብቻ ሳይሆን በአጠቃሊይ
ሚኒስትሯ እንዯበት"የመን የኢትዮጵያ የቅርብ
ወዲጅ" በመሆኗ ሃገሪቷ የተረጋጋች
እንዴትሆን፣ ይህም ሇአካባቢ ሰሊምና ሌማት
በተሇይም "የቀይ ባሔርን ዗ሪያ ሰሊም
በማዴረጉ" ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዲሇው
አስታውቃሇች። ሟቹ ጠቅሊይ ሚንስትር
"ምንን ነበረ፣ ማንን ምን ያገባዋሌ" ያለት?
የቀይ ባሔር ሰሊም ኢትዮጵያን እንዯሚያገባት
አሁን ከተከሰተሊቸው "ማሌ ጎዲኒ" ነው
ሇእኛ። እንኳን ሇዘህ በቁ! አዱሱ
የዯብዲቢዎች ስብስብ ከዘህ በፊት በጆርጅ
ቡሽ ዖመን ሳዲም ሁሴንን ሇመዯብዯብ
ከተሰባሰቡት በጎ ፈቃጅ ወድ-ዖማቾች (The
Coalition of the Willing) ጋር እየተመሳሰሇ
ነው የመጣው ። በአየር ዴብዯባ ብቻ እሌባት
ያስመዖገበ የጦር ውል እምብዙም
ባሇመታወቁ ሐቲ አማፅያኑን ወዯ ተነሱበት
ሣዔዲ አውራጃ መስመሇስ መቻለ ግን
ከወዱሁ ብ዗ዎችን አጠራጥሯሌ። ወዯ
ውይይት ክብ ጠረጴዙ እንዱመሇሱና
ከቀሪዎቹ የሃገሪቷ ባሇዴርሻ ወገኖች ጋር
እንዱነጋገሩ ማስገዯዴ ግን ይቻሌ ይሆናሌ።
ጦርነቱን ወዯ ራሷ ወዯ ሣዐዱ ዒረቢያ
ማዙመታቸው ሳይቀሊቸው አይቀርም የሚለ
የአካባቢ ታዙቢዎችም አለ። ሐቲዎቹ
በተገሊቢጦሹ የቆየ ሑሳብ ሇማወራረዴ
ሣዐዱ ዒረቢያ ከየመን በጉሌበት
የጠረነፈችውን መሬት ገና እንስመሌሳሇን
እያለ እየዙቱ ናቸውና።
 ሇሁለም የመንግሥታት ወይም ሃገራት
ከውስጥ የመዛሇፍሇፍ ሂዯት
"Balkanization" የሚሌ ስም የተሰጠው
ከአንዯኛ የዒሇም ጦርነት በኋሊ በባሌካን
ሃገራት የተከሰተውን የሃገራት ወዯ ታናናሽ
ክፍሌፋዮች የመሸንሸን ክስተት ተከትል
ነበር። በዘያን ጊዚ ባሌካኒዚሽን የተሰኘው
የባሌካኑ ሃገራት መዛሇፍሇፍ ወይም
"መበሌከን" ነው። እንዯ ባሌካን ሃገራት
ተዛሇፍሌፎ የመፈረካከስ ሂዯትን
ሇማመሌከት። ስያሜው ሇመቶዎቹ ዒመታት
በዐስማን ቱርኮች ይገ዗ የነበሩት የባሌካን
ባሔረ-ሥሊጤ ሃገሮች ወዯ ታናናሽ
መንግሥታት የመከፋፈሊቸውን ሂዯት ገሊጭ
ነው። ቃለ የተወሰነ አለታዊ ቃና ወይም
ቅሊፄ አያጣውም። ከእዘያ ሌምዴ በመነሳት
ባንደ ሃገር የሚከሰተው አፍረክራኪ ቀውስ
በዘያው ሃገር ስም ይወጣሇት ገባ። ሇምሳላ
የሶማላ አፈረካከስ ክስተት "ሶማሉዚዬሸን"
የሚሌ አገር ጠቀስ ስም ወጣሇት። ከዘያም
በፊት በዒረቡ ዒሇም "ሉባናኒዘዬሸን" የሚባሌ
የመፍረክረክ ዯዌ ከ1975 እስከ 2008 ዒ.ም.
ዴረሰ ሃገሪቷን ሊመሰቃቀሇው የእርስ-በርስ
ጦርነት የተሰጠ ስም ነው ። ከዘያም በኋሊ
በየተራ የተዖመተበት ቁርቁስና
መፍረክረክ ሁለ በተፈርክራኪዋ
ሃገር ስም ዲቦ ይቆረስሇት ገባ ።
ዙሬ ባሇተራ ሇሆነው የየመኑ
የእርስ በርስ ምስቅሌቅሌ ገና ምን
ስም እንዯሚወጣሇት
አሊውቅም። በላሊ አባባሌ የየመኑ
ውጥንቅጥ ምን ስም ይሰጠው
ነው። ምክንያቱ እያንዲንደ
መፍረክረክና መመሰቃቀሌ
መቼም የራሱ የሆኑ ገሊጭ ባሔርያት አለትና።
" የመኒዚሽንም " እንዯ ማንኛውም የአእምሮ
ውጤት (Intellectual Property) ሇስም-
አውጪ የኮፒራይት መብቱ በሔግ የተጠበቀ
ይሆናሌ።
 የዒረቡ ፀዯይ እንቅስቃሴ በርካታ ዒረብ
ሃገራትን ባዲረሰበት ወቅት በርካታ
ኢትዮጵያውያን ሁኔታዎችን በጉጉትና
በቅርበት ይከታተለ ገቡ። ሔዛባዊ መነሳስቱ
የቆዩ የአካባቢ አምባገነኖችን ተራ በተራ
እየጎበኘ፤ በቱኒስ፣ በሉቢያና በግብፅ
መሪዎችን ያሸቀነጠረበትን ሂዯት ከቅርበት
ብቻ ሳይሆን እንዯ አብነትም ይመሇከቱት
ጀመር። አሌፎ ተርፎ እንዯ ዴሮ
ከምዔራባውያኑ ወይም ፈረንጆቹ የዚና
ማዔከሊት ዋቢነትና ማጣቀሻነት ሳይሆን
ቀጥታ ቅርበት ካሊቸው ከባሇቤቶቹ ምንጮች፣
ከእነ አሌ-ጀዘራና አሌ-ዒራቢያ ዒይነቱ የዚና
ምንጮች መጎንጨት መሇማመዴ እያዖወተሩ
ነበር። በ2011ዒ.ም. ሔዛባዊ መነሳሳትና
እንቢተኛነት የመንን ከዲር እስከዲር አዲርሶ
(የገሇፍ ሃገራት ተነሳሽነት በጎዯሇው
የመፍትሓ ሒሳብ) የ32 ዒመቱን ወታዯራዊ
ፈሊጭ-ቆራጭ መሪ ከሥሌጣን አስወገዯ። ሌክ
17
ሰኔ 2007 ዒ.ም አሻራ
በግብፅ፣ በሶሪያና ሉቢያ በቅሌበሳ ኃይልች
እንዯተዯረገው ሁለ ይህ ሔዛባዊ መነሳሳትን
የመቀሌበሱ ሂዯት በየመንም ተጀመረ።
በተሇያዩ በሥሌጣን የሚራኮቱ ሚሉሺያ
ኃይልች አማኻኝነት። በዒረቡ ዒሇም
የተቀጣጠሇው የመብትና የዱሞክራሲ ጥያቄ
አገራቱን ተራ በተራ እንዲዲረሰው ሁለ
ቅሌበሳውም በዘያኑ መጠን ተራ በተራ
ያዲርስ ገባ ማሇቱ ይቀሊሌ። ሉቢያ፣ ሶሪያ
አሁን ዯግሞ የመን እየወዯሙ ናቸው።
በየመን የምንመሇከተው ይኽ በሃይማኖታዊ
ማሉሺያና ላልች ኃይልች መካካሌ
የሚካሄዯው የመተራመስ ሂዯት የራሱ
መገሇጫዎች ቢኖሩትም ቅሌበሳው ይዖቱ ያው
ነው።
 ዙሬም ቢሆን አብዙኛው ኢትዮጵያዊ
የመካከሇኛው ምሥራቅን ምስቅሌቅሌ ከቀይ
ባሔር ባሻገር ከመከታተሌ አሌፎ
‹ምስቅሌቅለና ትርምሱ እኛን ይመሇከተን
ይሆን?› ‹ምስቅሌቅለ ቀይ ባሔርን ተሸጋግሮ
እኛኑ ያተረማምሰን ይሆን?› እያሇ ማሳቡ
የግዴ ነው። የኤርትራ 60 ኪልሚትር ጠረፍ
ኢትዮጵያን ከአዯጋ ተጋሊጭነት ሉከሊከሊት
ብቃት ሉኖረው አይችሌምና።
ወዯዴንም፣ጠሊንም ሃገራችን በቀጠናው
ተካታች ሃገር ናት።ከዘህ እውነታ ጋር
መሇማመዴ ይኖርብናሌ።ከዘህ በተጨማሪ
በመቶ ሺዎች የሚገመቱ የኢትዮጵያና
የኤርትራ ዚጎች እርስ-በርስ ጦርነት እያሊጋት
ባሇችው የመን ፍዲቸውን እያዩ ናቸው።
መሸሸጊያ እየጠፋ ከሸሹበት፣ መሸሸጊያ ፍሇጋ
ዲግም ሽሽት እንበሇው!
 በዒረቡ ዒሇም በጥቅሌ፣ በዘሁ በቀጠናችን
በተሇይ፣ የቆዩ ቃሌ ኪዲኖቹ እየፈራረሱና
በአዲዱስ ትስስሮች እየተተኩ ናቸው ብሇናሌ።
የእሳቱ ወሊፈን እየተስፈነጠረ የቅርቡንም
የሩቁንም ሉያዲርስ ነው። ከየመን ጋር የቆየ
ትስስር አሇን። የቅርብም የሩቅም። እስቲ
በቅርቦቹ ጥምረቶች እንጀመር! የሳንዒ
የትብብር መዴረክ ተብል በ 2002 ዒ.ም.
መጨረሻ ‹አካባቢያው ዯህንነትና ንግዴ
የማሳዯግ› ዒሊማ አንግቦ የተቋቋመው፤
የመንን፣ ኢትዮጵያንና ሱዲንን ያጣመረው
(በኋሊ ሊይ ጃቡቲና ሶማሉያ የተቀሊቀለት)
ጥምረት የመጨረሻው ነው። ምንም እንኳን
ኤርትራ ትብብሩ እሷን የማናጋት ዒሊማ
እንዲሇው ብታምንም ዴርጅቱ እምብዙም
የተቋቋመበትን ዋና ዒሊማዎች ግብ ማስመታቱ
አጠራጣሪ ነው። ከዘያ በፊት ከሙዒመር አሌ
-ጋዲፊ ጎን ሆኖ የጃዔፋር አሌ-ኑሜሪን ሱዲን
ሇመክበብ - የዯርግ መንግሥት የላሊ ጥምረት
አባሌ ሆኖ ነበር። ሶማሉያ የ1977ቱን ወረራ
ከማፋፋሟ ቀዯም ብል የኩባ መሪ ፊዯሌ
ካስትሮ ሶማሉያን፣ ኢትዮጵያንና የዘያን
ጊዚው ዯቡብ የመንን ያጣመረ ኮንፌዯሬሸን
በመፍትሓ ሒሳብነት አቅርበው እንዯነበር
ይታወሳሌ። ያ ጥምረት ባይተገበርም ቅለ፤
ዯርግ የዒረቡን ዒሇም በሁሇት ከፍል -
ተራማጅና አዴሒሪ በሚሌ ፈርጆ ስሇነበር
ዯቡብ የመን ከሃገራችን ጎን ተሰሌፋ
ተዋግታሌናሇች። እንዱያውም በመጀመሪያ
በዒሰብ በኩሌ የዯረሱት የዘያን ጊዚ የዯቡብ
የመንና የኩባ ወታዯሮች ናቸው። በ1986ዒ.ም.
ሊይ በዯቡብ የመን ሶሻሉስት ፓርቲ አመራር "
ጓድች" መካከሌ በተጧጧፈው ዯም አፋሳሽ
ፍጥጫ የመንግሥቱ ኃይሇማሪያም መንግሥት
የፕሬዛዲንት ዒሉ ናስርን ወገን ሇመዯገፍ
በባሔር ከዒሰብ ሠራዊት ሌኮ ነበር። ሠራዊቱ
መዲረሻው ሳይዯረስ በሩሲያው አየር ዴብዯባ
አማኻኝነት ፍሌሚያው እሌባት አገኘ እንጂ።
ብ዗ ያሌተነገረሇት የጀብዯኛነት ታሪክ ነው።
ምናሌበት በቅርቡ ሇሔትመት ይበቃሌ ተብል
በሚገመተው የሸሇቃ ፍስሒ ዯስታ መጽሒፍ
ስሇዘህ የ1986ዒ.ም. ዏቢይ ዖመቻ ይነግሩን
እንዯሆነ መጠበቅ ነው። ምክንያቱም በዘያን
ጊዚ ሳንዒ ዴረስ ተጉዖው ከዒሉ ዒብዲሌ
ሣሉሔ ጋር ጓዴ ዒሉ ናስርን ወዯ ሥሌጣን
የማስመሇሱን ዖመቻ መርሒ ግብር የተነጋገሩት
እሳቸው ነበሩና። ባሌሳሳት ዖመቻው "ዖመቻ
ካላብ " ነበር የተሰኘው። የዘያ ዖመቻ አብራሃ
አሌ-አሽረም የሆኑት ግን ሁሇት የሒራሪ
(አዯሬ) የጦር መኮንኖች ናቸው። ዖመቻውን
የመሩት ብርጋዳር ጄኔራሌ ዒሉ ሒጂ ሲሆኑ
በጦሩ ኮሚሳርነት የዖመቱት ሟቹ ሻምበሌ
(አምባሳዯር) ፋይሳሌ ዩሱፍ ነበሩ።
 ትናንትም ዙሬም ይህንን ጠባብ ወሽመጥ
በሁሇቱም አቅጣጫ መሸጋገሩ አይሞከሬ
ተግባር አሌነበረም። ዙሬም ሉሆን አይችሌም።
ስሇዘህ ይህቺ 18 ኪል ሚትር የማትሞሊው
ጠባብ መተሊሇፊያ አፍሪካና ኤሺያን
ታሇያያሇች ብትባሌም በታሪክ የተሰነደና
ያሌተሰነደ የሔዛብ ዛውውሮች ነበሩ። ገሚሱ
የማስገበር ዖመቻዎች ናቸው። የነቢዩ
መሒመዴ (ሳ.በ.ይ) ተከታዮች ወዯዘህ
መሻገራቸው በሚገባ የተሰነዯ ታሪክ ነው።
ከዘያ 40 ዒመት ገዯማ በፊት በአብራህ አሌ-
ሒበሺ (አሌ-አሽረም-ፊተ ገጣባው) ዖማችነት
ከዙሬዬቷ ሳንዒ፣ ካባን ሇማውዯም ወዯ መካ
የተዯረገው ዖመቻም በቁርኣንም ሳይቀር
በ"ዛሆን ባሇቤቶች" አንቀጽ ተወስቷሌ።
አብራሃ አሌ-ሒበሺ የካላብ ባሔር ተሻጋሪ ጦር
አዛማች ነበሩ። ምንም እንኳን በተሇያዩ
ምክንያቶች የቀይ ባሔር-ሻገር ትስስር
የማይዋጥሊቸው ወገኖች ካፍሪካ ጠርዛ
ተዯረጉ የተባለትን ሽግግሮችን እምብዙም
አይቃወሙም። በሚገባ ካሌተሰኑደት ውስጥ
የማኣረብ ግዴብ (ሰዴ ማኣረብ (سدمأرب
ተዯርምሶ አካባቢው በውሃ ሙሊት
ተጥሇቀሇቀ በሚባሌሇት ዖመን ከፍተኛ ቁጥር
ያሇው ሔዛብ ወዯ አፍሪካዊ ጠረፍ
የተሻገረበት አብነት አሇ። በነገራችን ሊይ 400
ዒመት እስሌምና በመካ ከመሰበኩ በፊት
የመን ሊይ የነበሩት ሔዛቦች በየአቅጣጫ
ተበትነዋሌ፤ በወሃ ሙሊቱ ምክንያት። የመኖቹ
እስከ ሰሜን አፍሪካ፣ ሶርያና ኢራቅ ዴረስ
ፈሌሰው የተሰዯደት በዘያን ወቅት ነው
ተብል ይነገራሌ። በዒሇም እንዯ የመኖች
የተበተነ ሔዛብ የሇም ቢባሌ እምብዙም
ማጋነን የሇበትም። በኢንድነዢያና በቼካጎ
ከሰፈሩ ቆየትየት ብሇዋሌ። በተመሳስዩ
ምክንያት ቀይ ባሔርን ተሻግረው ወዯ ዙሬይቱ
ኤርትራና ኢትዮጵያ መፍሇሳቸውም ብ዗
የሚያጠያይቅ አይመስሇኝም። የሒበሻና
አጋዘያን ፍሌሰትም ከዘህ ጋር በምን መሌኩ
እንዯሚያያዛ ግሌፅ አይዯሇም፣ እስካሁን።
ወዯ ኋሉ...ት.....ወዯ ኋሉት...የለሲ የሌጅ
ሌጆችም በዘሁ በቀይ ባሔር መስመር በኩሌ
ይሆናሌ የተሻገሩትና በአራቱ የዒሇም ማዔዖናት
"የሰው ሌጅ" ተብሇው "በዛተው የተባ዗ት"።
ያን ጊዚ ቀይ ባሔር ሳይጎረጉዴ መሬቱ የብስ-
ገጠም ነበር ካሌተባሇ በስተቀር። አንዱት
ያነበብኳትና ባዱሱ መጽሒፌ (አሰባሳቢ
ማንነት ባንዴ ሃገር ሌጅነት ገጽ16)
ያሰፈርኳትን ታሪክ ብጤ ሌመርቅሊችሁ
መሰሇኝ። ከዙሬዋ የሞሮኮ ጣንጂር ከተማ
ተነስቶ አህጉራትን ያካሇሇው ኢብን-ባጡጣ
(1304-1369) "አሌ-ሪህሊ" በተባሇው የጉዜ
ዖገባው ቀይ ባሔርን "ባሔር አሌ-ሒበሽ" ተብል
ሲጠራ እንዯነበረ የሚገሌጸውን ታሪክ ማሇቴ
ነው። ዙሬም ባሔሩ እንዯ ገና "ባሔር አሌ-
ሒበሽ" ይባሌ ብሇን ብንከራከር አያምርብንም
ትሊሊችሁ?! በሒኒሽ ዯሴት ባሇቤትነት
ከመወዙገብ በባሔሩ ስያሜ ሊይ መነታርኩ
ሳይሻሌ አይቀርም። ሌክ ዒረቦቹና ፋሪሶች
በመሃሊቸው ባሇው ወሽመጥ አጠራር ሊይ
እሰጣ-አገባ እንዯሚሇዋወጡት ማሇት ነው።
ምናሌባት የኢትዮጵያና ኤርትራ
መንግሥታትና ሔዛቦች አንዴ የሚስማሙበት
ተጨማሪ ጉዲይ ያገኙ ነበር። ሒበሻ ነን
ከሚለት ስያሜ በተጨማሪ ማሇቴ ነው።
 ኢራን፣ ቱርክና እስራኤሌ በመካከሇኛ
ምሥራቅ ቀጠና የሚካተቱ ነገር ግን ዒረብ
ያሌሆኑ ወይም በዒረቦች አፈራረጅ "ዒጀም"
የሚሰኙ ናቸው ብሇናሌ። በዘህ አፈራረጅ
በዘህ ቀጠናችን ላልች ዒረብ ያሌሆኑ ሃገራት
አለ። አይሁዲዊቷ እስራኤሌ ላሇኛዋ ዒረብ
ያሇ ሆነች "ፀጉረ

 ወዯ ገጽ 29 ዜሯሌ 
18
ሰኔ 2007 ዒ.ም አሻራ
ይህ ነው እንግዱህ የኔ የህይወት መመሪያ ፍሌስፍናዬ። ያኔ
የጀመርኩት ዒሊማ ነው እስከዙሬ ይዜኝ የቆየው።
አሻራ፦ በህይወት ዖመንዎ በርካታ ግ዗ፍ ውጤት ያስመዖገቡ
ስራዎችን እንዯሰሩ እሙን ነው፤ ከነዙ ውስጥ ይህን በማዴረጌ በጣም
ረክቻሇሁ! ብሇው በስኬት ከሚያነሷቸው ነገሮች ሇአብነት
ቢገሌጹሌንና በአንጻሩ ዯግሞ ይህን ባዯረኩ ኖሮ ብሇው በቁጭት
የሚያስቡት ነገር ካሇ ቢያካፍለን?
ፕ/ር፦ ሠርቻሇሁ ከምሊቸው ነገሮች ሇኔ ጉሌህ ቦታ
የምሰጣቸው፤ አንዯኛ በእቴጌ መነን ትምህርት ቤት በመምህርነት
የሰራሁት ስራ ነው። የወጣት ሴት ተማሪዎችን መንፈስ ያነቃቃሁ
ይመስሇኛሌ። የራሴ የግሌ ተሌዔኮ አዴርጌ ወስጄው ብ዗ ነገር
ሰርቻሇሁ። ሌጆቹን አዱስና ጠንካራ መንፈስ የዖራሁባቸው
ይመስሇኛሌ። ከዘያ በኋሊ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ ባዯረኩት ሁለ በጣም
ዯስተኛ ነኝ። የዙን ጊዚ ተማሪዎቹም እውቀት የሚፈሌጉ ብሩህ
አይምሮ የነበራቸው ስሇነበሩ ሁለም ነገር በጣም ጥሩ ነበር። በኋሊ
ከራሳቸው በሊይ ሆነው ሲባዛኑ የማይሆን ነገር መሆኑ እንጂ ሃገሪቷ
ያፈራቻቸው እንዳት እንዳት ያለ ተማሪዎች ነበሩ። አሁንም ዴረስ
ከፍተኛ ዯረጃ የዯረሱ አለ። እኔም በምችሇው ነገር በዘህ ውስጥ
መሳተፌ በጣም የሚያስዯስተኝ ነገር ነው።
ላሊው የተሳተፍኩበት ዯርግ ስሌጣን እንዯያዖ ባቋቋመው
የመርማሪ ኮሚሲዮን ውስጥ ነው። በመርማሪ ኮሚሲዮኑ ውስጥ
ሇሁሇት አመት ያህሌ ነው የሰራሁት። 15 ሰዎች ያህሌ ነበርን።
በእውነቱ በኮሚሲዮኑ ውስጥ ከአንዴ ሶስት ወይም አራቱ በስተቀር
እንዳት ያለ የሃገሪቷ እንቁ የሆኑ ሰዎች ነበሩ። ግሩም ህሉና ያሊቸው፤
ሇሰው የሚጨነቁ፤ ሇሃገር የሚያስቡ፤ ከሲቪለም ከወታዯሩም ክፍሌ
የተውጣጡ ነበሩ። በኋሊም ከጥቂት ሰዎች በስተቀር ዯርግ መርማሪ
ኮሚሲዮኑን የግዴያው መሳሪያ ሉያዯርግ ሲፈሌግ አሻፈረኝ ብሇን
ተውነው።
አሻራ፦ታሪክ ነውና በስም የሚያስታውሷቸውን ቢጠቅሱሌን፡?
ፕ/ር፦ከማስታውሳቸው መካከሌ ኮማንዯር ሇማ ጉተማ (በኋሊ
እኔ አሌሰራም ስሌ እኔን ተክቶ የኮሚሲዮኑ ሉቀመንበር ሆኗሌ)፤
በረከተ አብ ወሌዯስሊሴ የሚባሌ ዋና መሰሪ ነበር (በኋሊ ሻቢያ ሉገባ
ሞክሮ ሆይ ሆይ ሲሌ የነበረ እዙም ስሌጣን ሳያገኝ ቀርቶ አሁን
ወጥቷሌ መሰሇኝ)፤ ባሮ ቱምሳ ነበር። ዯሃዴ የሚባሌ የጅማ ሌጅም
ነበር። እነኚህ ከዯርግ ጋር መጠጋት ይፈሌጉ የነበሩ ናቸው። አቶ
ጌታቸው(ከኦዱት መስሪያ ቤት)፤ ሻሇቃ አሇማየሁ የሚባሌ(በኋሊ
ጀኔራሌ ሆኗሌ መሰሇኝ፤ ከክብር ዖበኛ እንዳት ያሇ ሇሰው የሚጨነቅ
ጥሩ ሰው።) እነኚህን አስታውሳሇሁ። በመርማሪ ኮሚሲዮኑ ውስጥ
እነኚህን ከመሰለ ዴንቅ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመስራቴ ዯስተኛ ነኝ።
ባዯረኩ ኖሮ ብሇህ በቁጭት የምታስበው ስሊሌከው፦ ይሄ
መቼም አስቸጋሪ ነገር ነው። ቢሆን ኖሮ ብል ነገር የቂሌ አስተሳሰብ
ነው። ቢሆንም ግን እንዱያው አንዲንዳ በአይምሮዬ የምትመጣብኝ
ቁጭትም ባሌሊት ጥያቄ ቢጤ አሇች። መንግስቱ ኃይሇማሪያም
መርማሪ ኮሚሲዮኑን ወዯሱ ሇማስጠጋት ፈሌጎ ኑና አብረን እንስራ
ብል ጠይቆኝ ነበር። እኔ ከናንተ ጋር በምንም መንገዴ ሌሰራ
አሌችሌም! እኛ የማሌንበት ላሊ ጉዲይ ነው። እናንተ ዯግሞ
አሌማሊችሁም። ስሇዘህ እኔ በማሌኩበት ሇመጽናት ነው የምሻው ብዬ
ገሇጽኩሇት። ቆይቶ ይህንኑ ጥያቄ ዯግሞ አነሳብኝ፤ እኔም መሌሼ፦
አይ የራሴን ሃሳብ ነግሬሃሇሁ። ኮሚሲዮኑ ኦፊሻሌ መሌስ እንዱሰጥህ
ከፈሇክ ሃሳቡን አነሳሊቸውና መሌሳቸውን አሳውቅሃሇሁ አሌኩት።
እሱም ጥሩ እንዯሱ አዴርግና አሳውቀኝ አሇኝ። ሰበሰብኳቸውና
ሰውየው አብረን እንስራ እያሇ ነው ሃሳባችሁ ምንዴነው? ብዬ
ጠየቅኩ። ቀዯም ብዬ ስማቸውን ከገሌጽኳቸው የኮሚሲዮኑ አባሊት
ውስጥ ባሮ ቱምሳና በረከት ከዯርግ ተጠግቶ መስራት ፈሌገው ነበር።
ላልቹ ግን በፍጹም አብረን አንሰራም አለ። ይህንኑ ሇመንግስቱ
ነገርኩና በዘሁ አበቃ።
ከዘያ በኋሊ የህዛብ ዴርጅት ብል እነ መኢሶንን ሰበሰበና የሆነው
ሁለ ሆነ። በኋሊ ይህን ነገር ቆይቼ ሳስበው ምናሌባት እኛ እዙ ውስጥ
ብንገባ ጥሩ ምክር ሰጥተን የሆነው ሁለ እንዲይሆን ፤ ተከትል
የመጣው የቁሌቁሇት መንገዴ ሁለ እንዱቀር ማዴረግ እንችሌ ነበር?
ወይስ እኛንም ይበሊን ነበር? አሊውቅም። እንዲሌኩህ ቢሆን
ኖሮ....ብል ነገር የጅሌ ሃሳብ ነው። አንዲንዳ ግን ያኔ እሺ ብንሌ
ኖሮ ...? አይነት ሃሳብ ብቅ ይሌብኛሌ።
አሻራ፦እስኪ ሶስቱን መንግስታት በንፅፅር ይመሌከቱሌንና
አያይዖው አሁን ወዯምንገኝበት ወቅታዊ ሁኔታ ይውሰደን?
ፕ/ር፦ የኃይሇሥሊሴ መንግስት ተቋርጦ እንዯገና የቀጠሇ
መንግስት ነው። የዴሮውን ባህሊዊ አገዙዛ ጣሉያን ሇ5 ዒመታት
በቆየበት ጊዚ አቋርጦታሌ። ስሇዘህ ተቋረጦ ከቀጠሇበት ሌጀምር። አጼ
ኃይሇሥሊሴ ከስዯት ሲመሇሱ ባንዲና ስዯተኛውን አቅፈው አርበኛውን
መዯቆሳቸውን ቀዯም ሲሌ የታሪካችንን መክሸፍ በጠቀስኩበት ሊይ
የገሇጽኩ ይመስሇኛሌ።
አጼ ኃይሇሥሊሴ ሇሃገሩ ነጻነት በደር በገዯሌ የተዋዯቀን አርበኛ
ገዴሇው ባንዲውንና ስዯተኛውን መሾምና መሸሇማቸው፤
የመንግስታቸው አስከፊ ገጽታ ነው። ላሊው ገጽታቸው አውሮፓ
በቆዩበት አምስት አመት ስሇትምህርት ጥቅም በዯንብ ተገንዛበው
በመምጣታቸው ሁሊችንንም የዴሃ ሌጆች ሰብስበው አዲሪ ትምህርት
ቤት ከተው አስተማሩን። በትምህርት በኩሌ ከፍተኛ እዴገትና ውጤት
አስመዛግበዋሌ።
ዯስ ያሇኝ ዯግሞ ጄኔቭ በሉግ ኦፍ ኔሽንስ ስብሰባ ሊይ ባዯረጉት
ንግግር በአሇም አቀፍ ዯረጃ ትሌቅ ስም ማትረፋቸው ነው። ትሌቅም
የአሇም ፖሇቲከኛ ሆኑ። ይህ ዛናቸው ዯግሞ ኢትዮጵያን በጣም
ጠቅሟሌ። ብ዗ እርዲታዎችን አገኘች። ኢትዮጵያ በሁለም መስክ
ወዯፊት ገሰገሰች። በጊዚው በአፍሪካ ላሊም መሪ አሌነበር ፤እሳቸው
ብቻ ነበሩ። ሁለም ነገር በጣም ጥሩ ነበር።
በኋሊም ትምህርቱም እየተስፋፋ ሄዯ። ወዯ አውሮፓና አሜሪካ
እየተሊኩ ብ዗ዎች ተምረው መጡ። በህብረተሰቡ ውስጥም
የአስተሳሰብ ሇውጥ እያዯገ መጣ። እሳቸው ግን መሇወጥ አቃታቸው።
የሃገራችን ችግር የጀመረው እዘህ ጋ ይመስሇኛሌ። ራሳቸው ያስፋፉት
ትምህርትና እውቀት ያመጣውን የአስተሳሰብ እዴገትና ሇውጥ
ራሳቸው መቀበሌ አቃታቸው። የትምህርት መስፋፋትና የዔውቀት
ዔዴገት ያመጣውን ያስተሳሰብ ሇውጥ ተቀብሇው መንግስታቸውን
ሇህገ መንግስት ወዯሚገዙ የዖውዴ ስርዒት (Constitutional monarchy)
ቢሇውጡትና ቀስ በቀስም ህዛብ የፈሇገውን
 ከገጽ 7 የዜረ 
19
ሰኔ 2007 ዒ.ም አሻራ
እንዱመርጥ መንገደን ቢያመቻቹ አሁን የምንገኝበት ችግር ውስጥ
ባሌገባን ነበር። እሳቸው ግን ሙጭጭ ብሇው ሁለን ጨምዴዯው
መቆየትን መረጡ። በኋሊም በመንግስቱ ነዋይ ተሞክሮ ያሌተሳካው
ሇውጥ ከ13 ዒመት በኋሊ ፈንዴቶ እሳቸውንም አገዙዙቸውንም
ጠራረጋቸው።
ወዯ ዯርግ ስንመጣ፤ ዯርግ የማያውቀውን ነገር አምናሇሁ ብል
የተነሳ፣ የሚሄዴበትን የማያውቅ ነበር። በሃይማኖቱ ጽናት
የሚታወቀውን ህዛብ እግዘአብሄር የሇም ብል ሇመግዙት መነሳቱ ብቻ
የዯርግን ምንነት የሚያሳይ ይመስሇኛሌ። ሇሰፊው ህዛብ ቆሚያሇሁ
እያሇ ሰፊውን ህዛብ እየረገጠ፤ አንዴ ሰው ብቻ ስሌጣን ነክሶ
የፈሇገውን ሲያዯርግ ቆየ። ከ17 አመት በኋሊ ፍጻሜው ሆነና ሻቢያና
ወያኔ አገሪቷን ሇሁሇት ተካፍሇው ተቆጣጠሩ። ኢትዮጵያን የያ዗ት
ወያኔዎች ህሉና የላሇበት፤ ህግ የላሇበት፤ እግዘአብሄር የላሇበት፤
ባህሌ የላሇበት፤ አገዙዛ አቋቁመው እስካሁንም ህዛቡን እያስሇቀሱ
ይገኛለ።
የነኚህ (ወያኔዎች) ከየትኛውም አገዙዛ የሚነጻጸር አይዯሇም።
ፍጹም የተበሊሹ፤ ወራዲ የሆኑ፤ ከእውቀት ጋር የተጣለ፤ እውቀት
የማይወደ፤ ኢትዮጵያን ቁሌቁሌ ይዖው ሇመውረዴ የተነሱ ናቸው።
በአጭሩ ከአጼ ኃይሇስሊሴ መንግስት አሁን እስከምንገኝበት ዴረስ
የተጓዛነው የቁሌቁሇት መንገዴ ይሄ ይመስሇኛሌ።
አሻራ፦ ስሇ ቀጣዩስ ዔጣ ፈንታችን ምን ይታይዎታሌ? ከአዖቅቱ
የሚያወጣን መንገዴስ የቱ ነው ይሊለ?
ፕ/ር፦ በኢንተርኔት ሊይ የተሇቀቀ አንዴ የአዱስ አበባን ትራፊክ
ትርምስምስ የሚያሳይ ቪዱዮ ክሉፕ አይተሃሌ? አራትና አምስት
መንገድች በሚገናኙበት ዯሴት (intersection) ውስጥ የሚገቡ
መኪኖችን በአግባቡ የሚያስተናብር ስርዒት ስሇላሇ አንደ የአንደን
መንገዴ ሲዖጋ ላሊውም የላሊውን ሲዖጋ እንዱሁ ሲተረማመስ ነው
የሚታየው። አሁንም በወያኔ ባሇስሌጣኖች መሃሌ የሚታየው ይኸው
ነው። አንደ ከመሃሊቸው አይል ወጥቶ ሉመራ አሌቻሇም። ሁለም
በፈቀዯው መንገዴ እየተጓዖ ነው። ይህ የሚያሳየው ዯግሞ ሥርዒተ
አሌበኝነት አይቀሬ መሆኑን ነው። እነሱ ገንዖብም መሳሪያም ስሇያ዗
ሊይጎደ ይችሊለ። ቀሪው ህዛብ ግን...
ከዘህ አዖቅት የሚያወጣን መንገዴ ሊሌከው፤ የህብረተሰቡን
70% ያህሌ የሚሸፍኑት የኦሮሞኛና አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ ክፍልች
አዯጋው ታይቷቸው አንዴ አይነት ስምምነት ሊይ መዴረስ ከቻለ
መዴህን ማምጣት አይከብዲቸውም የሚሌ እምነት አሇኝ።ነገር ግን
አማርኛ ተናጋሪው የተከፋፈሇ፤ ኦሮሞኛ ተናጋሪው የተከፋፈሇ፤ ሁሇቱ
ዯግሞ እርስ በርስ የሚቆራቆሱ ከሆነ የከፋ ነገር እንዯሚመጣ ጥርጥር
የሇኝም። እንዳት አዴርገን እንዯምንወጣው አሊውቅም። ባጠቃሊይ
ግን የሃገሪቷ የወዯፊት ዔጣ ፈንታ በነኚህ የሃገሪቱን ህዛብ ቁጥር 70%
ያህሌ በሚሸፍኑ ክፍልች እንቅስቃሴ የሚወሰን ይመስሇኛሌ።
አሻራ፦ከረዥም አመታት በፊት የሱማላን መበታተን ተንብየው
ጽፈው ነበር። በጊዚው ይህንኑ ትንበያዎን የተቃወመ አንዴ ሱማላያዊ
ፕሮፌሰር “መስፍን እኛን አያውቀንም!” የሚሌ የተቃውሞ ጽሁፍ ጽፎ
እንዯነበርና በኋሊም የሱማላ መበታተን ዔውን ሲሆን “መስፍን ከኛ
በሊይ እኛን ያውቀናሌ” በሚሌ ይቅርታ የጠየቀበትን ጽሁፍ እንዯጻፈ
ሰምቻሇሁ። እውነት ነው?
ፕ/ር፦ እውነት ነው። ሱማላ ኢትዮጵያን የወረረች ጊዚ ነው።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ስሜት ረዥም እዴሜ ያሇው በመሆኑ በቀሊለ
ሉጠፋና ሉዲፈን የሚችሌ አይዯሇም። የኢትዮጵያን ብሄራዊ ስሜት
በማንቋሸሽ የሱማላን ብሄራዊ ስሜት መገንባት አይቻሌም። ይህ
የዯረጀው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ስሜት አንዴ ቀን ሲነሳ ሇወጣቱ
የሱማላ ብሄራዊ ስሜት አዯጋ ይዜ መምጣቱ አይቀርም። ያኔ ሱማላን
የመበታተን አዯጋ ይጠብቃታሌ ብዬ ነበር የጻፍኩት።
ይህ ሱማላያዊ ፕሮፌሰር ወዲጄ (አሁንም በአሜሪካ አንዴ
ዩኒቨርስቲ ውስጥ ያስተምራሌ፡) ሃሳቤን ተቃውሞ ጽፎ ነበር። በኋሊም
እንዲሌኩት ሱማላ ስትበታተን “ ይቅርታ ሇፕ/ር መስፍን” ብል
ጽፏሌ። ይኸው ነው ታሪኩ።
አሻራ፦ አዱስ መንገዴ ሊይ ያሇ መጽሃፍም እንዲሇዎት
ሰምተናሌና ይዖቱን በጥቂቱ ሉነግሩን ይችሊለ?
ፕ/ር፦ አንዴ መጽሃፍ በቅርቡ ሇንባብ አበቃሇሁ። ርዔሱን
“አዲፍኔ” ብየዋሇሁ። “መክሸፍ እንዯ ኢትዮጵያ ታሪክ” የሚሇው
መጽሃፌ ተከታይ ነው ማሇት ይቻሊሌ። መክሸፍ የሚሇው ቃሌ አሌገባ
ያሊቸው አዲፍኔ ይገባቸው እንዯሁ ብዬ ነው(ሳቅ)። ይዖቱም ሁለንም
አዲፍኖ የሚጓዖውን የአምባገነንነት አካሄዴን አመሊካች ነው።
ጭቆናን፤ ኋሊ ቀርነትን፤ የንዋይና የስሌጣን ፍቅርን፤ ከህዯትን ....
የሚያሳይ ነው።
አሻራ፦ኢ.ሠ.መ.ጉን አቋቁመው በሰሩበት ግዘያት ውስጥ
ካጋሇጧቸው የግፍ ተግባራት መካከሌ ሇርስዎም ሆነ ሇኢሰመጉ
አባሊት ፈታኝና ውጤቱም ትሌቅ እርካታ የሰጣችሁን ሇአብነት ያህሌ
ቢገሌጹሌን።
ፕ/ር፦ ብ዗ ሰዎች ግፍን ሇማበሊሊጥ ይሻለ፤ አንዴ ጊዚ
ፕሬዘዯንት ካርተር በሂሌተን ሰብስቦን ሲዯሰኩር የዯርግ አገዙዛ
በጣም ግፈኛ ነበር ሰዎችን ይጨፈጭፍ ነበር፤ አሁን ዯህና ሆኖአሌ
ብል ሲናገር፣ ከምን ተነሥተህ ነው ይህንን ሇማሇት የምትችሇው?
በዯርግ ዖመን ሌጅዋ የሞተባትን እናት ብታነጋግር እንዯዯርግ ግፈኛ
አገዙዛ የሇም ትሌሃሇች፤ በወያኔ ዖመን ሌጅዋ የተገዯሇባትም እንዯወያኔ
አገዙዛ ግፈኛ የሇም ትሌሃሇች፤ እነዘህን እናቶች እንዳት ብሇህ
ሌትሞግታቸው ትችሊሇህ? ላሊው ነገር ዯርግ በዒመት 1000 ሰዎችን
ቢገዴሌና ወያኔ ዯግሞ በዒመት 100 ሰዎችን ይገዴሊሌ ብሇህ
መዯመዯሚያህ ወያኔ አሥር ጊዚ ይሻሊሌ ማሇት ሉሆን አይችሌም፤
እያንዲንደ ሔይወት ሇብቻው እንጂ በመዯመርና በመቀነስ ውስጥ
የሚገባ አይዯሇም፤ አሌሁትና በአዯባባይ ስሔተቱን አረመ፡፡
በሰብአዊ መብት ጉዲይ ግፍን ማበሊሇጥ ያስቸግራሌ፤ ግፍን
ሰጪው ምናሌባት ሇግፉ ዯረጃ ይሰጠው ይሆናሌ፤ በግፍ ተቀባዩ
በኩሌ ሆነን ስናየው ግን እያንዲንደ ግፍ ተቀባይ የግለ የሆነና ከላሊ
ግፍ ተቀባይ የሚሇየው ነገር አሇው፤ ሇምሳላ ሁሇት እናቶች ባንዴ ቦታ
በአንዴ ጊዚ በተመሳሳይ ሁኔታ ሌጆቻቸውን አጥተዋሌ እንበሌ፤
አንዴዋ እናት ላልች ሌጆች ይኖርዋታሌ፤ አንዯኛዋ እናት ዯግሞ አንዴ
ሌጅ ብቻ አሊት፤ ከዘያም በሊይ የአንዴ ሌጅዋ ጥገኛ የነበረችና ሌጅዋ
የስዋ ጥገኛ የነበረ የተሇየ የሏዖን ሁኔታን ሉፈጥሩ ይችሊለ፤ ስሇዘህ
በግፍ ተቀባዩ በኩሌ ሆነን ስናየው ማናቸውም ግፍ ፈታኝ ነው፤
ማናቸውም ማጋሇጥና ውጤት ማስገኘት እርካታን የሚሰጥ ነው
ሇማሇት ይቻሊሌ፤ ሇምሳላ መጀመሪያው ሊይ የመውጫ ቪዙ ሇማግኘት
የሚጠየቀውን አጉሌ ነገር ሁለ ማስቀረት ሇብ዗ ሰዎች በሩን
ከፍቶአሌ፤ በላሊ በኩሌ በዘያኑ ጊዚ ሰው እየገዯለ በየመንገደ ሊይ
መጣሌ እንዱቀር ተዯርጓሌ፤ የተዖረፈ ንብረታቸው የተመሇሰሊቸው
ሰዎች ነበሩ፤ አካሌን ፍርዴ ቤት ማቅረብ የሚሇውን ሔግ 
20
ሰኔ 2007 ዒ.ም አሻራ
እያስተማርን (habeas corpus) ብ዗ ሰዎች ከእስር እንዱፈቱ
ተዯርገዋሌ፤ በኋሊም የኤርትራ ተወሊጆችን ከአገር ማስወጣት ሲጀመር
ኢሰመጉ ጥቂት ሰዎችን፣ ማሇት ሇአቤቱታ የመጡትን ማስወጣቱ
ሔጋዊ እንዲሌሆነ እያስረዲን ሇማስቀረት ተችሎሌ፤ . . .
በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶችን ጉዲይ መከታተሌና ውጤት
ማስገኘት ሇኢሰመጉ ሁላም ፈታኝ ነበረ፤ ምክንያቱም አብዙኛዎቹ
ባሇሥሌጣኖች ከሔግ ይሌቅ በጡንቻ የሚያምኑ ስሇሆኑ ነበር፤ አሁን
የባሰ ነው፤ ኢሰመጉ ትግለ ተሳክቶሇት አንዴ ሰውም ሆነ ብ዗ ሰዎች
ሔጋዊ ዲኝነትን አግኝተው ማየት በጣም ያስዯስት ነበር፡፡
አሻራ፦በመጨረሻም፡ ሇወጣቱ ትውሌዴ ምን ይመክራለ?
ሇጎሌማሳውስ ?
ፕ/ር፦ ምክር የተባሇውን ሌተወው፤ ያሇንበት ዖመን ምክር
የማይጠየቅበት፣ ሁለም አዋቂና የፈሇገውን የሚያዯርግበት ዖመን
ነው፡፡
የዙሬው ወጣት ብ዗ ችግሮች አለበት፤ ዋናውና የመጀመሪያው
የትምህርት ጥራት እየወዯቀ መሄደ የወጣቱን የወዯፊት ተስፋ በዘያው
መጠን የሚያጨሌመው ይመስሇኛሌ፤ ይህ እንዲይሆን ወጣቶች
ሇራሳቸው ኑሮ የበሇጠ ኃሊፊነትን መውሰዴና ትምህርታቸውን በንባብ
ማጎሌበት የሚጠቅማቸው ይመስሇኛሌ፤ ወጣቶች በቤተሰብ ተገርተው
እንዲያዴጉም ስምንተኛ ክፍሌ የሚባሌ የመሀይምነት ማጠናከሪያ
አገሩን ሰሊፈነው ወሊጆች በስምንተኛ ክፍሌ ስሊሊሇፉ አሊዋቂዎች
ተብሇው ሌጆቻቸውን ሇመግራት አይችለም፤ አገዙ዗ም አሊዋቂ ታዙዥ
በገፍ ስሇሚፈሌግ የሚገራው ሇልላነት እንጂ ሇነጻ የዚግነት
እንቅስቃሴ አይዯሇም፤ ስሇዘህ ወጣቶች ዖመናቸው የጫነባቸውን ሁለ
በራሳቸው ኃይሌና በግዲቸው ተገንዛበው ዲገቱን ሇመውጣት
መምረጡ ይበጃቸዋሌ፤ በግዲቸው የምሇው ከቁሌቁሇቱ ኃይሌ
የሚያመሌጡበት ከውስጣቸው የሚወጣውን የመንፈስ አሸናፊነት
ሇመግሇጽ ነው፡፡
አገር የሚሇማውና የሚበሇጽገው በሰዎቹ ነው፤ አገር
የሚታፈረውና የሚከበረው በሰዎቹ ነው፤ የዙሬ ወጣቶች ሇዘህ ዒይነት
አገር የታዯለ አይመስሇኝም፤ በሁለም ረገዴ የኢትዮጵያን መሌክ
መሇወጥና የሔጋዊ ሥርዒት፣ የመሥራት ክብር፣ የማዯግና የመሻሻሌ
ዔዴሌ የሚታይባት አገር አንዴትሆን ትጋትንና መተባበርን ተቀዲሚ
ተግባራቸው ቢያዯርጉ ሇተዯሊዯሇ ኑሮ ራሳቸውን ሇማዖጋጀት የሚችለ
ይመስሇኛሌ፤ በአንጻሩ የኢትዮጵያ ወጣቶች ሽሽትን ወይም መሰዯዴን
እንዯመፍትሓ እያዯረጉ በየባሔሩ መስጠምና በያገሩ ስቃይን መቀበሌ
የሚያዋጣ አይመስሇኝም፡፡
አንዴ ነገር በግሌ እንዱረደ የሚያሻው የትም ቢሄደ
በማናቸውም መስክ ስኬታማ ውጤትን ማስመዛገብ የሚቻሇው
በመንፈሰ-ጠንካራነትና በማያቋርጥ ሌፋትና ጥረት መሆኑን ነው፤
የተፈጠሩበትን መብት ጥል ላሊ ቦታ ላሊ መብት ሇመመሥረት እጥፍ
ሌፋትን ይጠይቃሌ፤ የኢትዮጵያ ወጣቶች በሜዱቴራንያንና በቀይ
ባሔር፣ በየበረሃውና በየእስር ቤቱ የሚቀበለትን አበሳ በቆራጥነትና
በመተባበር መንፈስ ተነሳሥተው አገራቸው እንዴትመቻቸው
ሇማዴረግ ወዯሚያስችሌ ዒሊማ ቢሇውጡት የተሻሇ ይሆናሌ ብዬ

አምናሇሁ፡፡ 

No comments:

Post a Comment