እጭ!! አሁንስ በጣም በጣም በጣም በዛ!! አማራ መሆናችንን እረሱት እንዴ!!?? እኛ እንኳን ቀጥተኛ ጠላታችንን ለልብ ወለድ ጭፍጨፋም ሃውልት ይሰራ እያለ ትዛዝ እየሰጠ ጠላት ሊገዛልን ያሰበውንም እናውቃለን:: አሁንም ከ 24 አመት በፊትም የማራ ሕዝብ ጠላቶች እነማን እንደሆኑ ጠንቅቀን እናዉቃለን:: ጠላቶቻችን:
1. TPLF
2. TPLF እና ደጋፊዎቹ
3. TPLF እና ደጋፊዎቹ
4. ብአዴን የሚባል የነፈዞች ሥብሥብ
5. የራሳችን አመለካከት (Ethiopianism)
6. የሌሎች ብሔረሰቦች ተደማምሮ ….እዚህ ላይ የግለሰቦች ሚና የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል::
1. TPLF
2. TPLF እና ደጋፊዎቹ
3. TPLF እና ደጋፊዎቹ
4. ብአዴን የሚባል የነፈዞች ሥብሥብ
5. የራሳችን አመለካከት (Ethiopianism)
6. የሌሎች ብሔረሰቦች ተደማምሮ ….እዚህ ላይ የግለሰቦች ሚና የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል::
አወ! ጠላታችን አንደኛም: ሁለተኛም: ሦስተኛም ወያኔ እና ወያኔዎች ናቸው::
እርግጥ ነው የአማራ ሕዝብ በሌሎች ብሔረሰቦች ዘንድ እንዲጠላ ማድረግ ቺለዋል:: ነገር ግን ያለ ተጨባጭ መረጃ እና ማስረጃ ሌሎችን መጥላት እና ጠላት አርጎ መፈረጅ የአማራ ሕዝብ መገለጫው አለመሆኑን ወያኔዎች አሁንም አልተረዱም:: በመጨረሻም የተወደዳችሁ የቤተ አምሐራ ቤተሰቦች መጀመሪያ አካባቢ ለተጠቀምኳቸው የወረዱ ቃላቶች ይቅርታ አርጉልኝ:: እሱ እጅግ በጣም ስለወረደብኝ ለመቀራረብ ብዬ ነው ወረድ ያልኩት::

ድል ለቤተ አምሐራ!!
መልከ ፄዴቅ – ከቤተ አምሐራ
No comments:
Post a Comment