Friday, April 24, 2015

” የISIS ሽብር እርምጃ አንድ አደረገን እንጅ አልለያየንም! ” – ነቢዩ ሲራክ ” የISIS ሽብር እርምጃ አንድ አደረገን እንጅ አልለያየንም! ” – ነቢዩ ሲራክ

” የISIS ሽብር እርምጃ አንድ አደረገን እንጅ አልለያየንም! ”  – ነቢዩ ሲራክየማለዳ ወግ ቅምሻ ልዩ  ዘገባ …
* በሳውዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአሸባሪው የ ISIS የእጭካኔ እርምጃ አዎገዙ  !
* ” የሰው አራዊቶች እርምጃ ለዘመናት ተፋቅሮ ሳይለያይ የኖረው ኢትዮጵያዊ ሙስሊምና  ክርስትያኑን አይለያየንም !” ከነዋሪው ድምጽ
* በሳውዲ ሰማይ የኢትዮጵያ ሀዘን ለመግለጽ ባንዴራችን ዝቅ ብሎ በመውለብለብ ላይ ነው
* የተለያዩ ሀገር ዲፕሎማቶች ሀዘናቸውን እየገለጹ ነው
* አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ትምህርት ቤት 3000 ተማሪዎች በሊብያ ለተሰውት ወገኖች የህሊና ጸሎት አድረጉ
* የውጭ ዲፕሎማቶችና ነዋሪው ጥልቅ ሀዘኑን በመግለጽ ላይ ናቸው
* መንግስት በሀገር ቤት ሀዘናቸውን ለመግለጽ በወጡ ወገኖች ላይ የወሰደው የሃይል እርምጃም ተኮንኗል
በማለዳ ወግ ሰሞነኛ የመረጃ ቅምሻ ፣ በአዲስ አቀራረብ በድምጽ የተሰናዳ ልዩ ጥንቅር …   !
የሞቱትን ነፍስ ይማር  !
ነቢዩ ሲራክ
በጨለመው ሚያዝያ 16o ቀን 2007 ዓም

No comments:

Post a Comment