FREEDOM AND JUSTICE FOR ETHIOPIA
Saturday, April 25, 2015
ኢህአዴግ እንዲህ ወጣቱን በመከላከያ አፍሳ ስታበቃ ልማቱ እንዲቀጥል ኢህአዴግን ይምረጡ ትልሃለች ኢህአዴግ እንዲህ ወጣቱን በመከላከያ አፍሳ ስታበቃ ልማቱ እንዲቀጥል ኢህአዴግን ይምረጡ ትልሃለች
ኢህአዴግ እንዲህ ወጣቱን በመከላከያ አፍሳ ስታበቃ ልማቱ እንዲቀጥል ኢህአዴግን ይምረጡ ትልሃለች በነገራችን ላይ የምትመለከቱት ምስል በዛሬው እለት ጨርቆስ አካባቢ የተነሳ ሲሆን አፈሳው በጨርቆስ ዛሬም ቀጥሏል:: ወጣቶችን አፍሶ ፌዴራል ፖሊስ በ4 ከባድ መኪናዎች ሞልቶ ወዳልታወቀ ቦታ ወሰደ። ከታፈሱት ውስጥ ብዙዎቹ በሊቢያ የተሰውት ወገኖቻችን ዘመዶችና ጓደኞች ናቸው።
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment