FREEDOM AND JUSTICE FOR ETHIOPIA
Monday, May 25, 2015
ሰበር ዜና የተሰረቀውን ምርጫ በማውገዝ በኦሮሚያ የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ መጀመራቸው ተሰማ -
በኦሮሚያ የዮኒቨርስቲ ተማሪዎች በምርጫው ሂደት ተቃውሞዋቸውን አሰሙ የተሰረቀውን ምርጫ በማወገዝ ተቃዎሞ ተጀምሯል !!!! በአምቦ፣ ነቀሜት፣ ባሌ ..በብዙ ቦታዎች ካርድ የለም ተብለው ብዙ ዜጎች ምርጫ እንዳይመርይጡ ተደርጓል። በባህር ዳር ተመሳሳይ ችግር እንዳለ የደረሰን መረጃ ጠቁሟል።
ቁጣው የተጀመረው የወያኔ ኢቢሲ በብዙ ቢታዎች ኢሕአዴግ ከ90 በመቶ በላይ እየመራ እንደሆነ በመናገሩ ነው።
ያሉ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የምርጫውን ዉጤት ወያኔ ነገ እንደማያሳወቅ ነው።
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment