Hiber Radio: የሰማያዊ ፓርቲው ዮናታን ተስፋዬ “መተማመኛችን ሕዝብ ነው” ማለታቸው… ወ/ሮ ፀዳለ እጅጉ እና ወ/ሮ ወሰንየለሽ ደበላ የአለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ቃለምልልስ መስጠታቸው… እነአብርሃ ደስታ ችሎት ደፍራችኋል ተብለው ሊፈረድባቸው መሆኑ… ኦባማ የዛሬ ሃምሳ ዓመት ለነፃነት የተጀመረው መስዋዕትነት ዛሬም አልተጠናቀቀም ማለታቸው… ድምፃችን ይሰማ በእስር ካሉት የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት አገዛዙ ከህዝብ መነጠል እንደማይችል መግለጹና ሌሎችም
No comments:
Post a Comment