የህብር ሬዲዮ  መጋቢት 6 ቀን 2007 ፕሮግራም – የኢህአዴግ የደህንነት ሹም ደገሃቡር ውስጥ ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች ሰሞኑን ተገደሉ  ከኢትዮጵያ የተነሳ የአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን የአልሸባቡን መሪ መግደሉ ተነገረ  የቀድሞው ፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ኢህአዴግ ስልጣኑን ማጣት እንደማይፈልግና የዘንድሮው ምርጫ ግራ የሚያጋባ መሆኑን ገለፁ  አሰብ የኢትዮጵያ ናት ልትመለስ ይገባል ብለዋል  ኢትዮጵአያ፣ግብጽና ሱዳን ካርቱም ላይ በአባይ ጉዳይ ሊፈራረሙ ነው
 
 
          
      
 
  
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
No comments:
Post a Comment