Wednesday, July 27, 2016

ኢትዮጵያና ጎንደር፤ – ከመይሳው ታጠቅ!!

Gonderእንዯሚታወቀው ሀገራችን የረጅም ጊዜ የታሪክ ገጽታ እንዲሊት በእኛ በሃገሬው ሰዎች ብቻ ሳይሆን በዓሇም ዯረጃ በቀዲሚነት የታወቀ ነው። የዚህ ጽሐፍ ዓሊማ በጎንዯር ክፍሇ ሀገር ውስጥ የተፈጠረውን ሕዝባዊ የማንነትና የሕግ የበሊይነት ጥያቄ አስመሌክቶ ከሚዯረገው ወቅታዊ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ  ኢትዮጵያና ጎንዯር፤  ወሌቃይትና ጎንዯር፤  ትግራይና ጎንዯር፤ በሚለ ርዕሶች ሇአንባብያን በአጭር በአጭሩ የቀረበ ነው። ጎንዯር ከሊስታው ሥረዎ መንግሥት በኋሊ የሀገራችን ማዕከሊዊ መንግሥት መናገሻ ከተማ ሁና ከሦስት መቶ ዓመታት በሊይ ያገሇገሇች ብዙ መጽሏፍተ ሕግጋት የተዯነገገባት፣ ፍትሕህ ርዕትህ የታወጀባት፣ ሥርዓተ መንግሥት የቀናባት፣ መጽሏፈ ሃይማኖት የተተረጎመባት፣ የመማር ማስተማሩ ሂዯት የተመሠረተባት፣ ስነ ጽሐፍ፣ ዕዯ ጥበብና ኪነ ጥበባት የተራቀቀባት፣ ሁለም የሀገራችን ዜጎችን እንዯ ጊዜ ግብሩ ሁኔታ የተስተናገደባት፣ የኢትዮጵያ የግዛት አንዴነት አካሊዊ ገጽታ መሌክና ቅርጽ እንዱይዝ የተዯረገባት፣ መሌካ ምዴራዊ አቀማመጧ በሰው እጅ የታነጹ በሚመስለ የተፈጥሮ ተራሮች የተከበበች፣ ብርቅየ የደር አራዊት የሇመደባት፣ ተከዜ፣ በሽል፣ አንገረብና አባይ ወንዞች እንዱሁም ጣና ሀይቅ በራቱም አቅጣጫ በቅርብ እርቀት የሚገኙባትና የሚያዋስኗት፤ ዯጋ፣ ወይና ዯጋና ቆሊ የአየር ንብረት በተመጣጣኝ ሁኔታ የሚፈራረቅባት፣ ቀንዴ ከብት የሚረባባት፣ የቅባት እህሌ፣ የጥጥ ምርት በገፍ የሚታፈስባት፣ በሃይማኖት የተሰበከ በምግባር የቀና፣ በባህለ የኮራ፣ በእንግዲ ተቀባይነትን የእምነቱ ክፍሌ አዴርጎ የሚኖር፣ በሀገር ወዲዴነቱ ሞቱን የሚመርጥ አርበኛ፣ገራ ሸንተረሩን ፈቅፍቆ የሚያርስ አምራች ገበሬ፣ ማኀበራዊ ኑሮን ዯስታና ሏዘን በባህሊዊ ሥራዓት በኅብረት ማሳሇፍ የሚወዴ ፈጣሪውን ፈሪ ሰውን አክባሪ ቅን ሕዝብ የሚኖርባት ታሪካዊ የሀገራችን ኢትዮጵያ ክፍሌ ናት። የሀገራችን የሺዎች ዘመን ታሪክን እዚህ ሊይ ሇመተንተን ጊዜው አይዯሇምና ወቅታዊ የሕዝብ የማንነት ጥያቄን አስከትል የሚዯርገውን እንቅስቃሴ ከታሪክ ጋር አያይዞ ከማቅረብ አንጻር ከዘመነ መሣፍንት የታሪክ ገጽታ ጀምሮ ያሇውን በጣም በአጭሩ በአስረጀነት እዯሚከተሇው ቀርቧሌ። በአትዮጵያ የጎንዯር ማዕከሊዊ ንጉሠ ነገሥታዊ መነግሥት እየተዲከመ ከመጣ በኋሊ በየክፍሇ ሀገር የነበሩት መሣፍንት በራሳቸው ክሌሌሊዊ ግዛት ብቻ በመወሰን የራሳቸውን ጦር በማጠናከር እራሳቸውን በሥሌጣን ኮርቻ ሊይ ጭነው ሇሰባ ስምንት ዓመታት ሀገራችን ከማንኛውም የሌማት፣ የእዴገት እና የአንዴነት ማዕከሊዊ አስተዲዯር አመራር ተሇይታ ማንነቷ ተረስቶ የመሣፍንት የርስበርስ ጦርነት ጎሌብቶ ሀገሪቱ በከፍተኛ የጥፋት አዙሪት ውስጥ ገብታ ብዙ መዋሇ ንዋይና የሰው ሕይዎት በከንቱ የጠፋበት ዘመን ነው። ሀገራችን በዚህ በዋዥቀ መስመር ሊይ ሆና ሕሌውናዋ በመጥፋትና በመዯብዘዝ ሊይ በነበረበት በዚያ ክፉ ዘመን ወቅት፤ ከማኅበረ ሥሊሴ ገዲም መንፈስዊ ትምህርታቸውን አቋርጠው ዴንገት ሳይታሰብ ቋረኛው ካሣ በሽፍትነት ተነሱ። ዯጃዝማች ካሳ ኃይለ/አባ ታጠቅ/ እራሳቸውን በሽፍትነት እያጠናከሩ፣ ከሚያርሰው ገበሬ ጋር እየቆፈሩ፣ ከሚዘምተው ጋር በግንባር እየመሩ፣ ያሇው ሇላሇው እንዱያካፍሌ መመሪያ እየሰጡ፤ ማዕረግ ዝና እና ክብር ሳያጎብጣቸው እራሳቸውን የተግባራት ሁለ ምሣላ በማዴረግ ያሇ እረፍት ስሌሳና ሰባ ሺህ ጦር በባድ እግራቸው እየመሩ ዴፍን የኢትዮጵያን ጋራውን እና ሸንተረሩን ወጥተው ወርዯው የመከራ ጽዋንና እሌክ አስጨረሽ የሆነውን ዴካም ሁለ ተቋቁመው፣ በየጎጡ እራሱን አንግሦ እየተጨፋጨፈ ሇሀገሩ የጥፋት መቃብር ሲቆፍር እና የነበረችውን ኢትዮጵያን 2 እንዲሌነበረች ያዯረገውን የመሣፈንታትና የሽፍታ ዘመን ሁለ በአስዯናቂ የጦር ሜዲ ጀብደ ዴሌ አዴርገው፣ ኢትዮጵያን ሇሰባ ሰባት ዓመት ከተቀበረችበት አዘቅት ውስጥ አውጥተው እንዯገና አንዴነቷን አስከብረው ዲር ዯንበሯን አረጋግጠው አቆሟት። ቀጥልም አፄ ቴዎዯሮስ ንጉሰ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ተብሇው ነገሡ። ጥንት የነበረችው የሺዎች ባሇታሪክ ኢትዮጵያ በዘመነ መሣፍንት ዴቅዴቅ ጨሇማ ውስጥ ሇአንዴ ምዕት ዓመት ስትዛቅጥና እየዯበዘዘች ሇመጥፋት በተቃረበችበት ወቅት፤ ዛሬ ሊይ ቆም ብሇን የምንኮራባትን የምንመካባትን፣ በብሔር ብሔረሰቦች የተጌጠች፣ ስሟን ጠርተን የማንጠግበውን የዓሇም ታሪክ ማስታዎሻ የሆነችውን ሀገራችን ኢትዮጵያን ማን እና እነማን ያሇ እረፍትና ያሇመሰሌቸት በመጨረሻም እራሱን አሳሌፎ እስከመስጠት በዯረሰ መስዋትነት መሌሶ እንዲቆማት በቀሊለ መረዲት ይቻሊሌ። ዲግማዊ ንጉሠ ነገሥት አፄ ቴዎዴሮስ መሪ ዓሊማ እና እቅዴ፤ ኢትዮጵያ በሥሌጣኔ የቀናች፣ ዲር ዯንበርዋ በሰሇጠኑ ወታዯሮችና የጦር መሣሪያ የታጠረች አንዴነቷ የተጠበቀ ገናና ሀገር እንዴትሆን ከማቀዴ በተጨማሪ፤ የበሇጠ የግዛት ተስፋፊነት ስሜት ነበራቸው። በየመናዊ አረቦች ሊይ የነበራቸው አመጽ፤ በላሊ አቅጣጫ ሇኢየሩሳላም የነበራቸው ናፍቆት፤ በጊዜው ከነበረው ከገናናው የንግሥት ቪክቶሪያ የንግሉዝ መንግሥት፤ እንዱሁም ከናፓሌዮ 4ኛው የፈረንሳይ ንጉሥ ጋር ያዯርጉት የነበረው የወዲጅነት ፍሇጋ መጻጻፍ ሁለ አፄ ቴዎዴሮስ ዛሬ በእኛ ዘመን በየምክንያቱ እንዯ ቂጣ እየተኮረመች ያነሰችውን ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ከዚህ የሰፋች ገናና ኢትዮጵያን የመገንባት ሰፊ ርዏይ ርሁቅ ምኞት እንዯነበራቸው እንገነዘባሇን። የኢትዮጵያ ባሌ የኢየሩሳላም እጮኛ እየተባሇ የሚቀኝሊቸው በዚህ ምክንያት ነው። የዛሬን አያዴርገውና ሀገራችን ኢትዮጵያ መካከሇኛውን ምሥራቅ ሇመቆጣጠር ምቹ ማማ የሆነ ሰሜናዊ መሌክአ ምዴርና የባህር በር የነበራት ሀገር እንዯመሆንዋ መጠን በተሇይም እንግሉዝ ሀገር በምጽዋ በኩሌ ቆንስሊዎችን እየሊከች በሰሊይነት ታስቀምጥ ነበር። በአፄ ቴዎዯሮስ ዘመን ከተሊኩት መካከሌ ቀዲሚዎቹ ጆን ቤሌና ፕሊውዳን የሚባለት ሲሆኑ፤ የንጉሡ ዴሌ አዴራጊነትና ገናናነት እየተስፋፉ በመጣበት ወቅት፤ ጆን ቤሌ የመጀመሪያው የንጉሡ ቀራቢ ሆነ። ጆን ቤሌና ፕሊውዳን አፄ ቴዎዴሮስ ሇሀገር አንዴነት ማዕከሊዊ አስተዲዯር ሇሥሌጣኔና እዯገት ታሊቅ ጉጉት ያሊቸው፤ ይህንን ሇማዯናቀፍ በሚነሳ ሊይ ጨካኝ የሆኑ፤ ዴሃ የተጎሳቆሇ ያጣ የነጣ ሰው ሲያዩ ርህሩህነታቸው ወዯር የላሇው፤ ዲኝነትና ፍርዴ የማያጓዴለ፣ ከሌክ ያሇፈ ከመጠን የዘሇሇ ዝናን እና ክብርን የማይፈሌጉ፣ ሠርቶ የማሠራት ባህሌን ያዲበሩ ሃይማኖተኛ መሆናቸውን በቀሊለ ሇመረዲት ጊዜ አሌወሰዯባቸውም። ሁሇቱም የንግሉዝ ቆንስሊዎች አፄ ቴዎዴሮስን እጅግ በጣም ቀራቢና አማካሪ ሆኑ። አፄ ቴውዴሮስም ስሇ ገናናው ስሇ እንግሉዝ መንግሥታዊ መዋቅር፣ ፍርዴ አሰጣጥና ሥሌጣኔ አዘውትሮ በመጠየቅ ባገኙት መረዲት፤ በእንግሉዙ የቪክቶሪያው መንግሥት ሥሌጣኔ ቀሌባቸው ፍጹም ተሳበ። ከሕዝባቸው ንቃተ ኀሉና ጋር ባሇተመጣጠነ መሌኩ ሰፊ ርዏይ ሰንቀው ሀገራቸው ኢትዮጵያ፣ እንግሉዝ ሀገር ባሇችበት መንገዴ እንዴትራመዴ እጅግ በጣም እሩቅ አሳቢ ሆኑ። በሁሇቱ እንግሉዞች አማካኝነት ከንግሥት ቪክቶሪያ ጋር ያዯርጓቸው መጻጻፎች ሁለ ሰሊማዊና ተስፋ የሚጣሌበት ነበር። በዚያን ወቅት ከንግሥት ቪክቶሪያ የክብር ስጦታዎች መጥተውሊቸዋሌ። ጆን ቤሌና ፕሊውዳን እንዯ አንዴ የጦር ወታዯር ሇአፄ ቴዎዴሮስ ወግነው ሲዋጉ ምንም እንኳን በተሇያየ ጊዜ ቢሆንም ሁሇቱም በጦርነት ሕይዎታቸው አሇፈ። ሁሇቱ የንግሉዝ ዜጎች በመሞታቸው አፄ ቴዎዴሮስ በክፍተኛ ዯረጃ ሀዘን ተሰማቸው። ተስፋ የመቁረጥ ስሜትም ታየባቸው። 3 ከዚያ በኋሊ እራሳም፤ ካሜሮንና እስፒዱ የሚባለ ቆንስሊዎች ከንግሉዝ ሀገር የተሊኩ ቢሆንም ሇንጉሱ ተስማሚ ሆነው አሌተገኙም። አማካሪነታቸውም ንጉሡን የሚያረካና ታማኝነት ያሇው አሌነበረም። በተሇይም ካሜሮን አፄ ቴዎዯሮስ ሇንግሥት ቪክቶሪያ የጻፉትን የመሌካም ግኙኝነት ዯብዲቤ በተገቢው ጊዜ እንዱዯርስ ካሇማዴረጉም በሊይ ዯብዲቤው እንዯዯረሰ አስመስል ዋሽቶ ስሇነገራቸውና መሌስ አመጣሇሁ እያሇ ብዙ ጊዜ በማባከኑ፤ የንግሥት ቪክቶሪያ ምሊሽ በመዘግየቱ ምክንያት በአፄ ቴዎዴሮስ ዘንዴ እንዯ ንቀት ተቆጥሮ መካሪ የማይዯፍረው ሽማግላ የማይገባበት ኃያሌ ቁጣን አስከተሇ። ከቪክቶሪያ መንግሥት ጋር ያሇው ግኑኝነትም እየሻክረ መጣ። ራሳምና ካሜሮን፣ ላልችም በጋፋት የመዴፍ ሥራ ሊይ የነበሩት በሙለ እንዱሁም ግብጻዊዩ ጳጳስ አቡነ ሰሊማ ጨምሮ መቅዯሊ አፋፍ ሊይ በእግር ብረት ታሠሩ። ይህ ታሪክ ነጮች ሇመጀመሪያ ጊዜ በጥቁር ሕዝብ የማረሚያ ቤት ቁጥጥር ሥር የዋለበት የታሪክ ዝክረ ነገር ሆኖ ሉታወስ የሚገባው ነው። ጋፋት በወቅቱ ከአፄ ቴዎዴሮስ ዋና ከተማ ከነበረችው ዯብረታቦር ስዴስት ኪልሜትር እርቀት ሊይ የምትገኝ ቦታ ናት፤ በአፍሪካዊያን ታሪክ ውስጥ ነጮች ሇመጀመሪያ ጊዜ ወርሃዊ ቀሇብ/ዯመወዝ/ እየተክፈሊቸው በጥቁር አሠሪ ተቀጥረው ከቁርጥራጭ ብረት አቅሌጠው ከአፈር አንጥረው መዴፍ ሠርተው እንዱያቀቡ የተሰጣቸውን መመሪያ ተግባራዊ ያዯረጉበትና ታሊቁ ሴቫስቶፓሌ መዴፍ የተሠራበት ቦታ ነው። አፄ ቴዎዴሮስ የእንግሉዝ ሀገር ተወሊጅ እስረኞችን እንዱፈቱ በተዯጋጋሚ ከንግሥት ቪክቶሪያ መንግሥት ዯብዲቤ ቢሊክሊቸውም ፈቃዯኛ ሆነው አሌተገኙም። በዚህ ምክንያት የተፈጠረው ግጭት እየከረረ መጥቶ እንግሉዝ እስረኞቹን ሇማስፈታት በሚሌ ምክንያት በጀነራሌ ናፒር መሪነት በሰሇጠነ ጦር መሳሪያ የሚታገዝ ሰራዊት ወዯ ኢትዮጲያ አዘመተች። የእንግሉዝ ጦር ዙሊን ተሻግሮ በሰሜናዊ የሀገራችን ክፍሌ ትግራይ እንዯ ዯረሰ ጠምቀው ጋግረው በዯስታ የተቀበለት የተንቤኑ ተወሊጅ የትግራይ ሹም የነበሩት ዯጃዝማች ካሳ ምርጫ ነበሩ። ዯጃዝማች ካሳ ምርጫ/ አባ በዝብዝ/ በኋሊ አፄ ዮሏንስ 4ኛው፤ ጀነራሌ ናፒርን ተቀብል ከማስተናገዴ በተጨማሪ የራሳቸውን የተሸሇመች በቅል ሰጥተው እስከ መቅዯሊ መቃረቢያ ዲሞትና ወርቅውሃ ዴረስ መንገዴ ጠራጊ ሆነው ይረደ ነበር። በመጨረሻም ጦርነቱ ተካሄድ ውጊያው ተፋፍሞ ከቆየ በኃሊ ዘመናዊ መሣሪያ የታጠቀው የእንግሉዝ ጦር ዴሌ ቀንቶት ብዙ የአፄ ቴዎዯሮስ ምርጥ የጦር አበጋዞች እነ ፊታውራሪ ገብርየ/ የጋይንቱ ተወሊጅ/ የመሳሰለት ሇሕይወታቸው ምንም ሳይሳሱ «የታጠቅ አሽከር» እያለ ግንባር ሇግንባር ከንግሉዝ ሠራዊት ጋር ተዋግተው ተሰው። በመጨረሻም አፄ ቴዎዴሮስ እጃቸውን ከመስጠት ሞትን መርጠው የወገባቸውን ሽጉጥ መዘው እራሳቸውን አጠፉ። የትግራዩ ዯጃዝማች ካሳ ምርጫ የናፒር ጦር ዯጋፊና መንገዴ ጠራጊ ሆነው የአፄ ቴዎዴሮስን ጦር በእንግሉዞች እንዱፈታ፤ የንጉሡም ሞት እንዱፋጠን ከፍተኛ እገዛ አዴርገዋሌ ቢባሌ ማጋነን አይሆንም ወይም ሙት ወቃሽ አያሰኝም። በኋሊም የእንግሉዝ ጦር ኢትዮጵያን ሇቆ ሲወጣ ሊዯረጉት ውሇታ ብዙ የጦር መሣሪያ ተሰጥቷቸዋሌ ቀዯሞውኑ በተገባሊቸው ቃሌ ኪዲን መሠረት አፄ ዮሏንስ 4ኛ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ሆነው ነገሡ። ንጉሥ ምኒሉክ ገና በአሥራ ሁሇት ዓመታቸው ሸዋን ሇማስገበር የዘመቱት አፄ ተዎዴሮስ በምርኮ መሌክ ወዯ መቅዯሊ አንባ አግዘዋቸው ነበር ሆኖም በንጉሡ ዘንዴ እንዯ ግዞተኛ ሳይሆን እንዯ ሌጅ ሥርዓተ መንግሥትን እየተማሩ በእንክብካቤ ያዯጉና በኋሊም አሌጣሽ ቴዎዴሮስን አግብተው ሇሰባት ዓመታት አብረው የቆዩ ቢሆንም፤ በአጎቶቻቸው በእነራስ ዲርጌ ሣህሇሥሊሴ ምክንያት ከመቅዯሊ አንባ ሳይታሰብ ከዴተው የባታቸውን ግዛት ሸዋን መሌሰው የያዙበት ወቅት ነበር። የሸዋው ንጉሥ 4 ምኒሉክም/አባ ዲኘው/፤እንግሉዝ በአፄ ቴዎዴሮስ ሊይ ያዯረገውን የጦርነት ዘመቻ እያወቁ፣ ዯጃዝማች ካሳ ምርጫ መንገዴ ጠራጊ መሆናቸውን ሰምተው እንዲሌሰሙ ሆነው፤አፄ ቴዎዴሮስ ዜና እረፍት እስኪሰማ ዴረስ ዴምጣቸውን አጥፍተው ፀጥ ብሇው ተቀመጡ። እንግሉዞች አፄ ቴዎዴሮስ በመቅዯሊ አንባ ሊይ ያከማቹትን ቅርሶች፣ መጽሕፍት፣ የወርቅ ዘውድች፣ በጠቅሊሊው ውዴ የሆኑ የኢትዮጵያ አንጡራ ሀብት በሁሇት መቶ በቅልና በአሥራ አምስት ዝሆን ጭነው ዘርፈው ሲመሇሱ፣ የሰባት ዓመት ሌጃቸውን ሌዐሌ ዴጃዝማች ዓሇማየሁ ቴዎዴሮስን ማርከው ሲወስደ፤ አፄ ዮሏንስም ሆነ ንጉሥ ምኒሌክ፤ ንብሩቱ የሀገር ቅርስ ነው ወንዝ አይሻገርም። ዯጃዝማች ዓሇማየሁም ወገናችን ነው ተማርኮ በባዕዴ ሀገር በግዞት አይቀመጥም ብሇው ጥያቄ አሊቀረቡም። ይሌቁን ሁሇቱም በየበኩሊቸው አፄ ቴዎዴሮስ ከወዯቀችበት አንስተው አንዴ ባዯረጓት ኢትዮጵያ ሊይ ሥሌጣናቸውን ሇማዯሊዯሌ ብቻ ይጣዯፉ ነበር። ዛሬ እነዚያ የተዘረፉት የኢትዮጵያ ቅርሶች በእንግሉዝ ሙዜሞች ተዯርዴረው በአስዯናቂ ሁኔታ የዓሇም የቱሪስት መስብ ሆነው ይገኛለ። የአንበሳው ዯቦሌ ሌዐሌ ዯጃዝማች ዓሇማየሁም ሀገራቸውን እንዯናፈቁ፣ በጥቁርነታቸው ተሳቀው ገና በ7ዓመታቸው የተሇዩአቸውን አባትና እናታቸውን እያሰቡ ጠያቂ ዘመዴ በላሇበት ዯስተኛ ባሌሆነ የብቸኝነት ሕይዎት ውስጥ እንዲለ ዲግም የተወሇደበትን ሀገር አባታቸው የዯከሙሊትን ኢትዮጵያን ሳያዩ በተወሇደ በ19ዓመታቸው እንግሉዝ ሀገር ውስጥ አረፉ። ከዚህ የታሪክ ዝክረ ነገር የምንረዲው ዯጃዝማች ካሳ ምርጫ /አፄ የሏንስ/ና ንጉሥ ምኒሉክ ኃይሊቸውን አስተባብረው አንዴነታቸውን አጠንክረው ከአፄ ቴዎዴሮስ ጋር አብረው የናፒርን ጦር ቢመክቱ ኖሮ ምናሌባት ኢትዮጵያ ገናናውን የቪክቶሪያን መንግሥት ዴሌ አዴርጋ የመሇሰች ታሊቅ ሀገር፤ አፄ ቴዎዴሮስም እሩቅ የሆነው ዓሊማቸውና ርዏያቸው እውን ሆኖ ገናናነታቸው በዓሇም የታሪክ ማኀዯር ይበሌጥ የቀዲሚነቱን ዴርሻ ሉዝ ይችሌ ነበር። ሆኖም የታሰበው ሳይሆ አፄ ቴዎዴሮስ በሚያሳዝንና ሇኅሉና በማይጠፋ መሌኩ እሩቅ አሳቢ እቅርብ አዲሪ ሆነው ቀሩ። አፄ ዩሏንስ ምንም እኳን ከእንግሉዞችን በተዯረገሊቸው ዴጋፍ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥታቸውን ቢያጸኑም፤ በውስጣቸው የአፄ ቴዎዴሮስን ዓሊማ የሚያንፀባርቁ የሀገር አንዴነት የማስጠበቅ ፍቅራቸው ከጠንካራ ክርስቲያናዊ ሕይወታቸው ጋር የተቆራኘ ነበር። የጎንዯርን ሕዝብ ሇማስዯሰት ይሁን በላሊ፤ ቤተ መንግሥታቸውን ከተንቤን ትግራይ ወዯ ጎንዯር፣ ዯብረታቦር ጋፋት አዛውረው ኅሩይ ቅደስ ጊዮዎርጊስ ቤተክርስቲያንን አስተክሇው ሇትንሽ ጊዜ ኖረዋሌ። በዚህ ጊዜ የጎንዯር በጌምዴር ሰው ንጉሡን በታሊቅ ንጉሳዊ ክብርና ዴጋፍ ተቀበሊቸው እንጅ ክፉ ፊት አሊሳያቸውም ነበር። አፄ ዮሏንስ ሇእየ ጠቅሊይ ግዛቱ የንጉሥነት ማዕረግ እየሰጡ ሲሾሙ፤ በንጉሠ ነገሥታቱ መናገሻ ታሊቁ ሀገር ጎንዯርን ላሊ ንጉሥ አይመራውም እኔው እራሴ እሾምበታሇሁ ብሇው እራሳቸው ይመሩት ነበር። በዚህ ጊዜ ውስጥ የጎንዯር ሕዝብ ንጉሡን ተከትል የመጣውን ትግሬ አንደ ጨቋኝ ላሊው ተጨቋኝ ሳይሆን ተከባብረው በአንዴነት መኖራቸውን ያስረዲሌ። የዛሬን አያዴርገውና። በመጨረሻም ዴርቡሽ በሱዲን በኩሌ ዘሌቆ በመግባት ወዯ መሀሌ ጎንዯር በሚገሰግስበት ወቅት መተማ ሊይ በተዯረገው ጦርነት እራሳቸው በግንባር እየተዋጉ በአስዯናቂ የሀገር ፍቅር ስሜት ሕይዎታቸው አሌፏሌ። ዴርቡሽ የንጉሡን እራስ ቆርጦ በመውሰዴ እስከ ዛሬ ዴረስ በሱዲን ካርቱም ከተማ ሙዜየም ውስጥ ይገኛሌ። ዛሬ የትግራይ ተወሊጆች ከሱዲን ጋር አብረው ጎንዯሬውን ያፈናቅለታሌ፣ይገዴለታሌ። የመጀመሪያውን ርዕስ ሇማጠቃሇሌ ኢትዮጵያ ሇአንዴ ምዕት ዓመት ማንነቷ ተረስቶ ከቆየው ከጨሇማው የዘመነ መሣፍንት በኋሊ እንዯገና የቆመችው በአፄ ቴዎዴሮስና በጎንዯር አርበኞች በእነ 5 ፊታውራሪ ገብርየ ግንባር ቀዯም ተጋዴልና በላልቹም አጋርነት በመሆኑ ኢትዮጵያንና ጎንዯርን ሇይቶ ማየት ዓሇም ያሇ ኦክስጅን/እስትንፋስ ሕይዎት ይኖረዋሌ ብል ማሰብ ነው። ከኢትዮጵያ የረጅም ታሪክ ቀንሰን ዲግማዊ አፄ ቴዎዴሮስ ንጉሠ ነገሥት ከተነሱ በኋሊ በእያንዲንደ ጎንዯሬ ስሜት ውስጥ የኢትዮጵያ አንዴነት ጉዲይ በዯሙ ውስጥ የሚሊወስ ኅዋስ ነው ብል መናገር የላልችን ፍጹም ኢትዮጵያዊነት ሇማኮሰስ የቀረበ ዴፍረት ወይም አዴሎዊነት ሳይሆ እውነት መመስከር መሆንኑ መታውቅ አሇበት። ወሌቃይትና ጎንዯር፤ ኢትዮጵያ የግዛት አንዴነቷ ዲር ዯንበሯ ተከብሮ የክፍሊተ ሀገራት አስተዲዯር ስሪት ከተጀመረበት የታሪክ ዘመን ጀምሮ ከተከዜ በመሇስ ወሌቃይት፣ ጸገዳ፣ አርማጭሆ፣ ማይጸምሪ፣ ሁመራ፣ መተማ፣ ዲንሻ በሙለ በሰሜናዊ ጎንዯር ጠቅሊይ ግዛት/ ክፍሇ ሀገር ሥር ሲተዲዯር የኖረ ነው። በቦታው ሊይ ሇረጅም ዘመን ሰፍሮ የኖረው ባሇመሬቱ፣ የገጠር ባሇቀየው አሁን በቅርቡ በመሚዱያ በስፋት እንዯሚነገረው ከቀዯሙ አባቶቻችን እነሌዐሌ ራስ መንገሻ ስዮም በምስክርነት እንዲረጋገጡት፣ የሀገሬው ተወሊጅ ሇዓመታት አቤቱታውን ሲያሰማ እንዯቆየው፣ መሊው የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪክ እንዯሚያውቀው በዯስታ ሲዘምር፣ በመከራ ሲያሇቅስ፣ በጀግንነት ሲያቅራራ ሲፎክር ከአንዯበቱ ሇይቶት የማያውቀው የመሬቱ ባሇእርስት ወሌቃይት ጎንዯር አማራ ነው። አንዲንዴ አፈጠብ ሰዎች የወሌቃይት ጎንዯር ቦታዎች በትግራይ ቋንቋ ስም የሚጠሩ በመሆናቸው ቦታዎቹ ትግራይን እንጅ አማራን አይወክለም ይሊለ። ይህ የተሳሳተና መሠረተቢስ መናኛ አባባሌ ነው።ትግራይ ሇጎንዯር አዋሳኝና ዯንበርተኛ በመሆኑ እና የጎንዯር ሕዝብ ግእዝን ሇረጅም ጊዜ አስፋፍቶ በመግባቢያነት ይጠቀም ስሇነበረ ከትግርኛ ቋንቋ ጋር ተወራራሽ ወይም ተመሳሳይ ስሞችን በአጋርነት ይጠቀማሌ። ምሳላ 1፦ የቤት ቁሳቁስ ብንወስዴ ካራ፣ ሞጎጎ፣ ሞግዴ/ሞግዱ፣ ፍንጃሌ...የሚባለት በትግርኛም በጎንዯሬ አማርኛም መጠሪያቸው አንዴ ነው። በመካከሇኛው የሀገራችን ክፍሌ አማርኛ ግን ቢሊዋ፣ ምጣዴ፣ አከንባል፣ስኒ ይባሊለ። ታዱያ እነዚህ መገሌግያዎች የትግራይ ብቻ ናቸው ብል መናገር መወሰን ይቻሊሌ? አይቻሌም። ምሳላ 2፦ አፄ ምኒሉክ በስተዯቡብ ምስራቅ ጦርነት ተነስቶባቸው ነበር። በዚያን ጊዜ ከጦር አበጋዞቻቸው መካከሌ በቁመታቸው ዘሇግ ያለ ዓይነ ግቡዕ የነበሩ የሏማሴን ተወሊጆች ነበሩ። ሆኖም ጦርነቱ አይል የአፄ ምኒሉክ ጦር እየሞቱ ሲሄዴ፤ በሰሜኑ የሀገራችን ባህሌ የሞተ ሰው ወዱያው መቀበር ስሊሇበት፤ አንደ ጓዯኛው አንተ ወዯይ እንቅበር እንጅ? ብል ሲጠይቀው፤ የሇም ጦርነቱ አይሎሌ አሁን እንዋጋ ቀብር በኋሊ ነው፤ በትግርኛ ቀብሪ ዲህሪ ብል መሇሰሇት። በዚህም መሠረት ወዯ ሏረር በኩሌ በሚወስዯው ቦታ ሊይ ያሇችው ከተማ በትግረኛ ቋንቋ ቀብሪዲህር ተብሊ ተሰየመች። ታዱያ ይህች ሀገር ዛሬ ጊዜ ተመችቶናሌ፣ ኃይሌ አግኝቻሇሁ፣ ጠያቂ ተሟጋች የሇብንም ተብል በትግረኛ ቋንቋ ስያሜ ትጠራሇችና ነባሩን ሕዝብ እያፈናቀለ መብቱን እየረገጡ የትግራይ ተወሊጆች ብቻ ባሇመሬት ርዕስት ጉሌት ማዴረግ ይቻሊሌ? አይቻሌም። በጠቅሊሊው የማንነቱ መገሇጫ የሆነው አማርኛን አጥብቆ አስረግጦ የሚናገር፣ በዲንሻና በሥናር ሱዲን ጥግ አዋሳኝ የሆኑት መጠነኛ አረብኛ የሚናገሩ፤ ሇትግራይ ክፍሇ ሀገር ጥግ አዋሳኝ የሆኑት ከዋነኛ የመቀላና የአክሱም ትግርኛ ቋንቋ ይሌቅ ሇግእዝ ቅርብ የሆነ ትግርኛ ሇመግባቢያነት የሚናገሩ፤ የአንዴ እርሻ እሸት የሚበሊ፣ የአንዴ ወንዝ ውሃ የሚቀዲ፣ በአንዴ ሜዲ ሊይ የሚጫወት፣ በአንዴ ዲስ የሚያሠርግ፣ በአንዴ ዴንኳን የሚያዝን፣ የአንዴ ሊም ወተት የሚጠጣ፣ ቀንበር ሞፈሩ ከተከሻው የማይሇይ አራሽ ገበሬ ጠመንጃው ከዯረቱ 6 የማይጠፋው አርበኛ ወሌቃይቴው ጎንዯሬ አማራ እንጅ የአክሱም፣ የመቀላ፣ የአዱግራት፣ የተንቤን፣ የሽሬና የአዴዋ ትግሬ ትግራይ ነው የሚሌ ማስረጃ ከየትም ሉገኝ አይችሌም። ትግራዮችም ከተከዜ ባሻገር ሇትግራይ ግዛት/ክሌሌ የሚገባ እርስት ጉሌት መሬት አሇን ብሇው የጠየቁበት፣ አቤቱታ ያቀረቡበት ወይም አመጽ ያነሱበት የታሪክ አጋጣሚ የሇም። ትግራይና ጎንዯር፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጥሌቅ በሆነ ታሪኳ ውስጥ በትግራይ ተወሊጆች ስትመራ ይህ የመጀመሪያው አይዯሇም የመጨረሻው ሉሆንም አይችሌም። ትግራይን ከኢትዮጵያ ሇይቶ ማየት እራስ የላው አካሌ ወይም ሥነ ተፈጥሮአዊ ጉዴሇት ያሇው ፍጡር ይሆናሌ። በቀዯመው ታሪካችን ሀገራችን ኢትዮጵያን በፍቅር አንዴነት አስዯናቂ በሆነ መንግስታዊና ሃይማኖታዊ አመራር ሊይ ሇረጅም ዘመናት በአስተዲዯሩ ነገሥታት እነአፄ ገብረ መስቀሌ፣ እነንጉሥ አርምሏ በቤተ መንግሥቱ የሚጠቀሱ ጥንታዊ መሪዎች ሲሆኑ በሃይማኖቱ በኩሌም እነብፁዕ ወቅደስ አቡነ አረጋዊ ዘዯብረ ዲሞ እነቅደስ ያሬዴ ዘአክሱም፣በቅርብ ጊዜ ታሪካችን ዯግሞ እነ አፄ የሏንስ፣ ታሊቁ አርበኛ እነራስ አለሊ አባነጋ ከትግራይ አብራክ የተገኙ የኢትዮጵያ ታሪክ በሕይዎት የመኖር እስትንፋሶች፣ ጌጦችና ፈርጦች ናቸው። ትግራይ ሇጎንዯር በባህሌ፣ በቋንቋ፣ በንግዴ፣ በአጎራባች ዯንብርተኝነት፣ በዯስታም ሆነ በመከራ ተወራራሽ ክፍልች ናቸው። የትግራይ ሕዝብ ተስማምቶ መኖር ይችሊሌ ከተባሇ ከጎንዯሬ የቀረበ ላሊ ዘመዴ የሇውም። ጎንዯሬውም ከትግራይ ተወሊጆች ጋር በአንዴ ጽዋ ሲጠጣ በአንዴነት ሲያመሌክ የኖረ ሕዝብ ነው። ምንም እንኳን ጎንዯሬው በትግራይ ክሌሌ ውስጥ ባይኖረም የትግራይ ተወሊጆች ግን በጎንዯር ከፍሇ ሀገር በሁለም አቅጣጫ ውስጥ በስፋት ይኖራለ። በነጻነትም ይሠራለ ይማራለ። በዚህ ታሪክ ውስጥ ጎንዯሬው ትግራዩን በማግሇሌ ያዯረገው አንዴም በዯሌ የሇም። ይሌቁንም የዚህ ጽሐፍ አዘጋጅን ጨምሮ ሉሊው ጎንዯሬ ቢጠየቅ የቆየ ዘራችን ቢቆጠር ግማሼ የትግሬ የዘር ሏረግ አሇኝ የማይሌ ጎንዯሬ የሇም። በመሆኑም የትግራይ ተወሇጆችንም ሆኑ ኤርትራዊያን በትግርኛ ተናጋሪነታቸው አንዴ አካሌ አዴርጎ ሲመሇከታቸው የኖረ ህዝብ ነው። በእውነቱ በመንፈሳዊ ትምህርት ቤትም ይሁን በዘመናዊ፣ በጎንዯር ክፍሇ ሀገር ክሌሌ ውስጥ ሇረጅም ዘመን የኖረ አንዴ ሠርቶ አዯር ትግሬ ወይም ኤርትራዊ ተወሊጅ ጎንዯሬው በትግሬነቴ/በኤርትራዊነቴ ሇይቶ በዯሌ አዯረሰብኝ ብል የተከፋ ይኖራሌ ብል ቀርቶ መገመት ፍጹም ማሰብ አይቻሌም። ጎንዯር ክርስትና በጥሌቀት የተሰበከበት የሀገራችን ክፍሌ እንዯመሆኑ መጠን ሕዝቡ እንግዲን ተቀብል ማስተናገዴ የእምነቱ ዋነኛው ክፍሌ አዴርጎ የኖረ ነው። በዕሇት ሰንበት ጠምቆ ጋግሮ በዛፍ ጥሊ ሥር ቁጭ ብል በሞቴ አፈር ስሆን ብለሌኝ ጠጡሌኝ እያሇ መንገዯኛውን የሚያስተናግዴ ገራገር እንጅ በቀሇኛ ሕዝብ አይዯሇም።በአንዴ ወቅት ፓሪስን ያሊየ የፈረንሳይ ገበሬ፤ ጎንዯርን የማያውቅ ኢትዮጵያዊ ትብል የተነገረበት ወቅት ነበር። ይህም ሇሕዝቡ እንግዲ ተቀባይነት ሇባህሊዊ ውበቱ ዋና ምስክር ነው። በዚያው መጠን ምንም ቢቸግረው በባህለ፣ በሃይማኖቱ፣በአትንኩኝ ባይነት ጎንዯሬነቱ ከሁለም በሊይ ኢትዮጵያዊነቱ የሚያኮራው ሕዝብ ነው። ጎንዯር ሇእረጅም ዘመናት የትምህርት ማዕከሌ ሆኖ የቆየ እንዯመሆኑ መጠን ከአራቱም ማዕዘናት የሀገራችን ክፍሌ የሚመጡትን ተማሪዎች በመንፈሳዊ እንግዴነት ተቀብል ሕብረተቡ ከበሰሇው እያካፈሇ፣ከተረፈው እያሇበሰ ሲያስተምር የቆየ ሀገር ነው። በቅርቡ ፐሮፌሰር ማሞ ሙጨ የተባለ ሙሁር በአንዴ ወቅት በጎንዯር ከተማ ቤተ መንግሥት ውስጥ የኦሮምኛ ቋንቋ ይነገር ነበር ብሇው ጽፈዋሌ።እረግጥ ነው። በጎንዯር የረጅም ታሪክ የየጁ አሮሞዎች በንጉሣሳዊ አስተዲዯሩ ሊይ ሥሌጣን ይዘው ነበር። እነ እቴጌ መነን፣ እነራስ አሉ ሉበን ሌጃቸው የአፄ 7 ቴዎዯሮስ ባሇቤት እቴጌ ተዋበች አሉ ጨምሮ በጎንዯር የኖሩ ኦሮሞዎች ናቸው። ጎበና የሚሇው የኦሮምኛ ስያሜ በጎንዯር ቁጥር ስፍር የሇውም። አሁንም በርግጠኝነት የምንናገረው ቢኖር የኢትዮጵያ አንዴነት በጎንዯሮች ሏዋርያነት ተሰብኳሌ ብል ዯፍሮ መናገር ከጠባብነት የመጣ አስተሰብ ሉሆን አይችሌም። የትግራይ ነጻ አውጭ ግንባር ከስያሜውምና ከተግባሩ እንዯምንረዲው መሊውን ትግራይን የማይወክሌ ግን ትግራይን መሠረት አዴርጎ የተነሳ እንጅ ኢትዮጵያዊ አንዴነትን የሚያንጸባርቅ አይዯሇም። ምናሌባትም ከጎንዯሬው ጋር ያሇው አሇመግባባት ከዚህ ጽንሰ ሏሳብ ጋር ያሇው ግጭት ሉሆን ይችሊሌ ብል መገመቱ አግባብ ነው። ይህም መታየት ያሇበት ኢትዮጵያዊነት የሚሇው የሁሊችን መጠሪያ የማያጠቃሌሌ በመሆኑ ከጽንሰ ሏሳቡ ጋር የነበረ ሙግት እንጅ ትግሬውን በትግሬነቱ ብቻ በመጥሊት ተቃራኒ ሆኖ መቆም አይሆንም። የዛሬን አያዴርገውና የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር ከኤርትራ ነጻ አውጪ የሥጋ ዘመድቻቸው ጋር በመረዲዲት፤ በተሇይም መሊው የኢትዮጵያ ሕዝብ፤ በዯርግ የብሔራዊ ውትዯርና ዘመቻ፣ በእናት ሀገር ጥሪ መዋጮ፣ በማይመጣጠን ሀገር ውስጥ ገቢ ግብር፣ ጥናት በጎዯሇው የመንዯር የሠፈራ ጣቢያ፣ በተሇይም በጎንዯር እነሻሇቃ መሊኩ ተፈራ የሚባለ አእምሯቸው ሇላልች ሰዎች አስተሳሰብ አስገዝተው የራሳቸውን ወገን በኢሕአፓ ምክንያት እሳት የጎረሰውን፣ በካሌ ብቃት የታነጸውን፣ በሀገር ፍቅር ስሜት የሚቃጠሇውን፣ ሇሰሇጠነ ሕዛባዊ አስተዲዯር መዋቀር የሚያፈገመግመውን የሀገሬውን ወጣት ስሇረሸኙት የሕዝቡ መከፋትና መጎሳቆሌ....ሁለ ተዯማምረው የዯርግን ውዴቀት እንዱፋጠን አዯርጉት። ከዚያም የታሪክ ግንዛቤ ጉዯሇት ያሇበት፣ የጠባብነት ቫይረስ ያጠቃው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ሇትሌቁ የኢትዮጵያ ሀገር አስተዲዯር ሥሌጣን እንዱጨብጥ ትሌቅ በር ተፍቶሇት ከነቫይረሱ ወዯ ምኒሌክ ቤተ መንግሥት ሰተት ብል ገባ። ከዚያም የራስን እዴሌ በራስ መወሰን-መገንጠሌ የሚሇው አንቀጽ በሀገሩ አንዴነት በማይዯራዯረው በጎንዯሬው ዘንዴ ተርጓሜ ያጣ እንቆቅሌሽ ሆነ። በጎንዯሮች ዘንዴ ብቻ ሳይሆን ይህ የገንጣይ አስገንጣዮች አንቀጽ በሁለም ኢትዮጵያዊያን ዘንዴ የተጠሊና የተነቀፈ ከዘመኑ ጥንዴ ባህሌን ባንዴነት ከመገንባት Multicluchral Development አንጻር ሥሌጡን ያሌሆነ ቆሻሻና ነቀርሳ የሆነ አፍራሽ አስተሳሰብ መሆኑ የታወቀ ነው። ሆኖም መቸም የዓሣ ዝሊይ መሌሶ ከውሃው ነው እንዲሇችው ገጣሚ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጠበንጃ አፈሙዝ አስተዲዯር መሌሶ ወዯ ጠበንጃ አፈሙዝ በመሸጋገሩ እንዲይተነፍስ ስሇተገዯዯ፤ የሕዝብ ውሳኔ ሳይጠየቅ ብዙ መዋሇ ንዋይና የሰው ሕይዎት የፈሰሰባትን የሀገራችን ክፍሌ ኤርትራን አስገነጠሇ። የባህር በራችንም አዘጋው። ከዚያም በኋሊ ከስህተቱ ተምሮ መሻሻሌ ሲገባው እንዯ መሇኮታዊ ቃሌ የማይሻር የማይሇወጥ አዴርጎ በሕዛባችን ጫንቃ ሊይ በአስገዲጅነት ሇዘሊሇም ጫነበት። መጫን ብቻ ሳይሆን እየመረረው በግዴ ውጦት እንዱቀመጥ ተዯረገ። ይሁን እንጅ ውስጥ ውስጡን የተዲፈነ እረመጥ ሆኖ እስካሁን እያቃጠሇው ይገኛሌ። ምናሌባትም ቃጠልውን የታገስነው ታሊቋን ትግራይን እኪያስገነጥሌ ዴረስ ይሆናሌ። የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ስያሜውን ወዯ ኢሕዳግነት ቢሇውጥም የራስን እዯሌ በራስ መወሰንን እስከ መገንጠሌ የሚሇውን መሪ ቃለ አዴርጎ ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2002 ዓ.ም ዴረስ ትግራይ እስክትሇማ ላሊው ሀገር ይዴማ በሚሌ መርሆ የኢትዮጵያ አንጡራ ሀብት በሙለ በቀን በጨሇማ ወዯ ትግራይ ተጓዘ። በተሇይም በጎንዯር ጤፍ፣ የጥራጥሬ እህልች፣ በርበሬ፣ የባህር ዛፍ እንጨት አጣና፣ አፈር ሁለ ሳይቀር በቀን በላሉት ተዘርፏሌ። ከዚህ በከፋ ሁኔታም ታሪክ የማይረሳቸው የሚከተለት ዘግናኝ ተግባራት ተፈጽመዋሌ፤ 8 1ኛ/ መንግሥት በሃይማኖት፤ ሃይማኖት በመንግሥት ጣሌቃ አይገባም ብል ካወጀ በኋሊ መሇስ ዜናዊ፣ ታምራት ሊይኔ፣ አባይ ፀሏይየ እየመከሩ በቀን ከአሥር ጊዜ በሊይ ስሌክ በማስዯወሌ ስብናቸውን የሚጋፋ የቃሊት ውርጅብኝ በማውረዴ ከርሰዎ ጋር አንሰራም እጦጦ ጋራ ሊይ ወጥተው ይቀመጡ በማሇትና በማዋከብ ታሊቁን የቤተ ክርስቲያን ሉቅና መንፈሳዊ አባት ብፁዕ ወቅደስ አቡነ መርቆሬዎስን ጎንዯሬ በመሆናቸው ብቻ ከመንበረ ፓትርያርክነታቸው አፈናቅሇው፤ በምትካቸው የትግራይ አዴዋ ተወሊጅ አቡነ ጳውልስን ከአሜሪካን ጠርተው ሾሙ። ያ አሌበቃቸው ብል በግፍ በቤተ ክርስቲያን ሊይ የተጫኑት ጨካኙ አባ ጳውልስ ከዚህ ዓሇም በሞት ሲሇዩ አሁንም በዴጋሜ አባ ማትያስን የተባለ የትግራይ ተንቤን ተወሊጅ ከሜሪካን ሀገር ጠርቶ ሾመ፤ በመከፋፈሌ ካንሰር የተመረዘው ወያኔ የቤተ ክርስቲያንዋን ሲኖድስና አማኙን ሇሁሇት ከፍል፤ አማራውንና ኦርቶድክሱን አከርካሪውን ሰብረነዋሌ እያለ ባሌተግራ አንዯበታቸው በሕዝብ ሊይ ይሳሇቃለ፤ 2ኛ/ የጎንዯር ክፍሇ ሀገር ከመተማ እስከ ገረገራ ያሇው ሕብረተሰብ ከዯርግ ጋር ወግነህ ነበር በሚሌ የቂም በቀሌ ደሊ በእጅጉ ተዯበዯበ። ዯብረታቦር በአንዴ መርፌ ብዙ በሽተኞችን በማከም፣ የኤዱስ ቫይረስ በመከተብ ብዙ ቁጥር ያሇው ሕዝብ ሕይወቱ እንዱጠፋ አዴርገዋሌ። አንዲንዴ ቤተሰቦች በሙለ የቤተሰቡ ግንዴ ከሥሩ ጠፍቷሌ። ሰው ታሞ በተሇይም ወዯ ሕክምና ጣቢያ ሂድ የሚያገግምበት ሳይሆን የመሞት እዴሌ እጣ ፈንታው የሆነበት የሀገራችን ክፍሌ ሆኖ ቆይቷሌ። በተጫማሪም መንገዴ እንሠራሇን በሚሌ ምክንያት ሇዘመናት ጥረው ግረው ያፈሩትን መኖሪያ ቤት በማፍረስ መንገደን ሁለ በትራክተር አስቀዴሞ ግሌብጥብጥ አዴርጎ በማረስ ከአራት ዓመታት በሊይ በጭቃ ውስጥ እንዱዛቅጥ በማዴረግ የቁም እስረኛ አዴርጎ ቀጥቅጦታሌ። በጠቅሊሊው በቀጥታም ይሁነ በተዘዋዋሪ ሇተፈጸመው እጅግ በጣም ከባዴ የዘር ማጥፋት ወንጀሌ የአካባቢውን ሕዝብ ጠይቆ መረዲት ይቻሊሌ፤ 3ኛ/ በወሌቃይት ፀገዳ በትግራይ አዋሳኝ በሆኑት መሬቶች የነበሩትን የጎንዯር ሕዝብ በማፈናቀሌ፤ ወጣቶችን እንዲይወሌደ የማምከኛ ክትባት በመስጠት፤ የታመሙት ወዯ ህክምና ሲሄደ በአጣዲፊ እንዱሞቱ በማዴረግ፤ በምትኩ በዴንጋያማው የትግራይ ክሌሌ የሚኖሩ የትግራይ ተወሊጆችን ገብሬዎችን በማስፈር፤ የሱዲን አዋሳኝ የሆነውን የጎንዯር ክፍሇ ሀገር የሱዲን ወታዯሮች ያሇምንም ጥያቄ ዘሌቀው እንዱገቡ በመፍቀዴ የጎንዯሬውን ቤት በማቃጠሌ፣ ሀብት ንብረቱን በመዝረፍ፣ በመግዯሌ ከቦታቸው ሊይ አሳቆና አማሮ በማፈናቀሌ በምትኩ በትግራይ ቆሊማና ዴንጋያማ አካባቢ ይኖሩ የነበሩትን ገበሬዎች በማስፈር የጥጥ፣ የቀባት ምርት በገፍ የሚታፈስባቸውን የቀንዴ ከብት እንዯ አሸን የሚረባበትን ሇም የጎንዯር መሬት ምራባዊ ትግራይ በሚሌ ስይሞ ሇመከሇሌ ብዙ የዘር ማጥፋት ወጀሌ ተፈጽሟሌ፤ 4ኛ/በጎንዯር ክፍሇ ሀገር በሚገኙ ከተማዎች ሁለ ሇሚኖሩት የትግራይ ተወሊጆች ከፍተኛ ገንዘብ ያሇዴካም በመሇገስ የግሌ ዴርጅቶች ባሇቤት እንዱሆኑ በማዴረግ በኢኮኖሚ የበሊይነትን ይዘው፤ ጎንዯሬው በችግራቸው፣ በርሃብና በስዯታቸ ወቅት ወገኖቼ እንኳን ዯህና መጣችሁ ብል ከእርስቱ እያካፈሇ ከሚበሊው እየቆረሰ እዲሊስጠጋቸው፤ የእነሱ ገባር ሆኖ ተወሌድ ባዯገባት የትወሌዴ ቦታው በንቀት ሲዯሊቀቁና የእነሱ ተቀጣሪ ሆኖ የአካሌም የሞራሌም ውዯቀትና ዴካም እንዱዯርስበት በማዴረግ ሊይ ይገኛለ፤ 5ኛ/በባህሊዊ የቤተሰብ አስተዲዯግ ሥርዓት ውስጥ ጫት የሚቅም የተረገመና አጋንት የሚጫወትበት እንዯ መርገም የሚቆጠርና፤ ጫት ሲቅም የተገኘ ወጣት ከቤተሰቡ አንዴነት ይገሇሊሌ። ይህ ባህሌ ዲብሮ በኖረበትና ጫት በአስፀያፊነት በሚታይበትና ከነጭራሹም በማይታወቅበት በጎንዯር ክፍሇ ሀገር የጫት መርትን ከመሥራቁ የሀገራችን ክፍሌ በገፍ በማስገባት ወጣቱ ጎንዯሬ በጫትና በሱሰኝነት የዛሇ፣ 9 የሊሸቀና የማያስብ የአካሌ ብቃት ጥንካሬ የጎዯሇው ዯካማ ዜጋ እንዱሆን አዴርገውታሌ። እያዯረጉትም ይገኛለ፤ 6ኛ/ማንኛውም የሀገሪቱ ዜጋ ባህለን፣ ሃይማኖቱን፣ ወጉን የማዲበርና የማስጠበቅ መብቱ የተጠበቀ ነው። የሚሇውን የይስሙሊ ሕገ መንግሥት እረግጦና አፍኖ ከመያዙም በሊይ እራሱ በተፈጥሮው በባህለ፣ በሃይማኖቱ፣ በሃይማኖታዊ ትምህርት ሉቅነቱ፣በሀገር ወዲዴነቱ፣ በእንግዲ ተቀባይነቱ፣በዘማች አርበኛና የአርበኛ ሌጅነቱ ከሁለም በሊይ በኢትዮጵያዊ አንዴነቱን በማፍቀር የሚንዯሊቀቀውን፣ ሳይነኩት የማንንም መብት የማይነካ ኩሩውን ጎንዯሬ/ጎጃሜ፤ ያሌታረመ አንዯበት ያሊቸውን ካዴሬዎቹን መሌምል በማሰማራት በባድ እጉር የሚሄዴ ኩራተኛ ጎንዯሬ፣የፊውዲሌ ሥራዓት ነፋቂዎች፣ የዯርግ ርዝራዦች፣ዘገምተኛ አዕምሮ ያሊቸው፣ ጡረተኞ፣ የሻቢያ ተሊሊኪዎች፣ የትግሬው ጠሊቶች በሚሌ ተራ የማገጠ ስዴብ በሕዛባዊ መገናኛ ጭምር እነ ሚሚ ስብሏቱ የመሳሰለ ጋሇሞቶችንና ወሮበልችን በማሰማራት ኢትዮጵያዊ ጎንዯሬው ማንነቱን አኮስሶ ሇማሳየት ያሊዯርገው ጥረት የሇም፤ 7ኛ/በሕግ እና በዲኝነት የሚያምነው የጎንዯር አርማጭሆ ሕዝብ፤ ከሌሊችን ጎንዯር ክፍሇ ሀገር ባህሊችን ወጋችን አማራ እንጅ ወዯ ትግራይ የተካሇሌንበት ዘመን የሇም፤ ሕገ መንግስታዊ መብታችን ይከበርሌን እያሇ ሕዝቡ ኮሚቴ አቋቁሞ ማስረጃ ጠቅሶ፣ ምስክር ነቅሶ፣ አቤቱታውን በማሰማቱ፤ ሀገር በቀሌ የሀገርና የህዝብ ጠሊት ሆኖ የተንሳው ወያኔ፤ ኮሚቴዎቹን ጠራርጎ አፈናቸው። የቀሩት የፍርዴ ቤት መጥሪያ ሳይዯርሳቸው፣ ማስተንቀቂያ ዯብዲቤ ሳይጻፍሊቸው በሰሊም የሚኖሩትን ዜጋ ኮልኔሌ ዯመቀን ዴንገት ላሉት መኖሪያ ቤታቸውን ከበው እጅህን ስጥ አሎቸው፤ እኔ ጎንዯር ተወሌጀ እጄን አሌሰጥም። በማሇት ጭንብሌ ያጠሇቀውን አፋኙን የወያኔ ትግራይ ግብረ ኃይሌ ቅንዴብ ቅንዴቡን እያለ መሇሱት። ሇ25 ዓመታት በግፍ ሲዯበዯብ የኖረው የጎንዯር ህዝብ ትግሥቱ አሌቆ ሆ ብል በከፍተኛ የወንዴነትና የአርበኝነት ስሜት መብቱን ሇማስከብር ተነሳ። አሁንም እያፈኑ እየያዙ በችግር ጊዜ አብረው የኖሩትን ያክሌ ዛሬ በአሁኑ ስዓት በጥጋብ ጊዜ ትግራዮች በጎንዯሬው ሊይ አምሮ ሉቀበሇው ከሚችሇው በሊይ በሚዘገንን ሁኔታ ትውሌዴ የማይረሳው ግፍ እየፈጸሙበት ይገኛለ። ይህ በትግራይ ህዝብ ስም በኢትዮጳያ መግሥት የሥሌጣን ኮርቻ የተፈናጠጠው የወያኔ ቡዴን፤ ሇወጥ ሉያመጣ የማይችሌ፣ ጥሊቻ፣ በቀሌ፣ ጠባብነት፣ እራስ ወዲዴነት በዯሙ ውስጥ የሚዘዋወር፣ በጥፋቱ የማያምን ሇዴርዴር፣ ሇስምምነት፣ ሇመሌካም አስተዲዯር እራሱን የማያዘጋጅ እና እጅግ በጣም ታሪካዊ እውቀትን፣ ኢትዮጵያዊ አንዴነት አጥብቆ የሚጠሊ ነው። በየቀኑ በጥሊቻና በላልች ዜጎች መቃብር ሊይ የተመሠረተ የበሊይነትና የተስፋፊነት ኮርስ ሲያዲብር የሚውሌ ጨካኝና ከሃዱ ቡዴን ነው። ከአምስት ሚሉዮን በሊይ ካዴሬዎችን አስሌጥኖ በመሊው ኢትዮጵያና በውጪ ሀገር አሰራጭቷሌ። ይህ ግብረ ኃይሌ ባገኘው አጋጣሚ ሁለ ሇመግዯሌ የተሰማራ ነው። አንዴ ጊዜ ገብተህበታሌና በሃይማኖት በባህሌ ተታሇህ ሇማመንታት ጊዜ እንዲይኖርህ። ወያኔዎች ባለበት የህክምና ጣቢያ አትታከም፣ የጊዜውን መቸገር አይተህ የሚያከፋፍለትን ደቄት ጋግረህ አትብሊ። ላልችንም የምግብ ፍጆታ ሁለ ከመጠቀምህ በፊት ሌዩ ጥንቃቄ አዴርግባቸው። በእብሪት በጥጋብ ያሇምንም ምክንያት ጎንዯሬው ጠሊቴ ነው ብል ተነስቷሌና ወያኔ አይምርህም አንተም አትማረው። ወያኔን በትዕግሥት የተሸከምክበት ትከሻህ ተሌጧሌ እንቢ፤በቃኝ በሌ። ከመይሳው ታጠቅ!!

No comments:

Post a Comment