OPPOSITION PARTIES WEBSITES

ETHIO NEWS & VIEWS

RADIO & TV

Tuesday, May 5, 2015

ኢትዮጵያ ብትመች – (ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ – የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር)

ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳአንተ የደላህ ሰው ሁሉን ለራስ ይዘህ፥ ተው ግፍ
አትናገር፥ “ወጣቱን ከሃገር ማን ውጣ አለው?” ብለህ፥
ሕሊናህ ደንዞ በምቾትህ ብዛት፥ የወጣቱን ስቃይ
ተስኖህ መረዳት፤ኧረ ተው አትቅጠፍ አውነቱን አብለህ!!!
ጊዜ ያነሳውን እሽቅብ ተኩሶ፥
ግፍ አዳላጭ ሆኖ ቁልቁል ሲከሰክስ፥
ፍርድ ይስተካከላል፤ ፍትህ ይበቀላል፥
የድሃ እምባን ሊያብስ፥ ተበዳይን ሊክስ ።

—ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ —-

No comments:

Post a Comment