አሁን ሰልፈኛው ወደ ከቄራ ወደ ሜክሲኮ እየዞረ ነው!
ፖሊስ ምንም ማድረግ ስላልቻለ ሰልፉ በሞተር እየተመራ ነው፡፡ በርካቶች በስሜት፣ በቁጭት እየተቀላቀሉት ነው፡፡ መፈክሮች፣ ለቅሶ፣ መዝሙር፣ ጩኸት እየተሰማ ነው! አሁንም በርካታ እናቶች፣ ወጣቶችና ሌሎችም እያለቀሱ ሰልፉን እየተቀላቀሉ ነው! የሰልፈኛው ቁጥር እየተበራከተ ነው፡፡ ኢህአዴግ ከፍተኛ ተቃውሞ እየገጠመው ነው! የኢህአዴግ ናቸው የተባሉ ነገሮች ሁሉ እየተቀዳደዱ ነው!

መንግስት የሌለው ኢትዮጵያ ብቻ ነው አዲስ አበባ ህዝቡ ያለአንዳች ቀስቃሽ ለሰማዕታቱ ሀዘኑን ለመንግስት ቸልተኝነት ተቃውሞውን እየገለፀ ነው። በጉልህ ተፅፈው ከሚታዩት መፈክሮች ውስጥ ”ሉዓላዊነት ማለት የትም ቦታ ያሉትን ዜጎቻችንን መብት ማስከበር ነው”
No comments:
Post a Comment