OPPOSITION PARTIES WEBSITES

ETHIO NEWS & VIEWS

RADIO & TV

Tuesday, April 21, 2015

ኢትዮጵያ ሕያው ናት!!ሚስጥር ናትም!!! (የመታሰቢያ ግጥም)

ኢትዮጵያ ሕያው ናት!!ሚስጥር ናትም!!! (የመታሰቢያ ግጥም)ኢትዮጵያ በለጋና ቀምበጥ ወጣቶቿ ያልተወሳሰበ ንፁህ ልቦና አንዳች በሆነ መልኩ እየተንሠራራች ፤እየተገጠመችና እየተዜመች ነው፡፡ሰላማችን ፣ክብራችን ደስታችንና የማትቋረጥ ሕልማችን በፎለፎል ልጆቿ ቃና እየጣመች ፣እየጎመራች እያሸተች ስትመጣ በዚህች ኢትዮጵያዊት ሳዱላ የቆንጆ ሳግ ውስጥ ያስተጋባል!!!ኢትዮጵያ ሕያው ናት!!ሚስጥር ናትም!!!ከነጩ ሰው “strategic ትንታኔና geopolitics ዝባዝንኬ”በላይ የሆነች የእግዚአብሔር ፍቃድ ናት!!!ማን ከማን ሳይለይ የሁላችንም መሻት ናት፡፡የልጅቷ ግጥም ከቃሉ ና ከአነባቡ በላይ ቀላል ዕውነቱ ይመሥጠኛል፡፡ዕውነት ሁሌም ባጠገብ ናት፡፡ 

No comments:

Post a Comment