OPPOSITION PARTIES WEBSITES

ETHIO NEWS & VIEWS

RADIO & TV

Wednesday, July 27, 2016

በቦረና ዞን ቦኩ ልቦማ የአጋዚ ሰራዊት በሕዝብ ላይ ጥይት ሲያርከፈክፉ የሚያሳይ ቪዲዮ

Borenaበኦሮሚያ የሕዝባዊ አመጹ በተለያዩ ከተሞች ቀጥሎ ውሏል:: በአርሲ አሁንም የተረጋጋ ነገር የለም:: ሕዝብ እንዳመጸ ነው:: በቦረናም እንዲሁ በተለይ በቦረና ዞን ሚዮ ቦኮ ሉቦማ ከተማ ዛሬ መንግስትን የሚቃወሙ ሰላማዊ ሰልፈኞች አደባባይ ወጥተው የአጋዚ ሠራዊት ጥይት ሲያርከፈክፍባቸው የሚያሳይ የቪዲዮ ምስል ተለቋል:: የአጋዚ ሠራዊት በቀጥታ ወደ ሰላማዊው ህዝብ ሲተኩስ የሚያሳየው ቪዲዮ ብዙዎችን እያስቆጣ ይበልጥም ተቃውሞውን እያፋፋመው ይገኛል:: በዚህ የአጋዚ ጥይት ቃባር ቃርባትፕ; ፋጡማ ዋቆ እና ሶራ ሃላቄ የተባሉ ሰላማዊ ሰዎች ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ታውቋል:: የተጎጂዎች ቁጥር ሊጨመር ይችላል እየተባለ ነው::

No comments:

Post a Comment