OPPOSITION PARTIES WEBSITES

ETHIO NEWS & VIEWS

RADIO & TV

Monday, July 20, 2015

ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የሚመራው መንግስት ከባድ ምት እየገጠመው እንዳለ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ወታደራዊ መምሪያ ሃላፊ ለኢሳት ገለጹ -

ginbot 7ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የሚመራው መንግስት ከባድ ምት እየገጠመው እንዳለ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ወታደራዊ መምሪያ ሃላፊ ለኢሳት ገለጹ። ሃላፊው ኮማንደር አሰፋ ማሩ እንደሚሉት የነጻነት ሃይሉ የበላይነቱን ይዟል።በየአቅጣጫው የከፈትነው ጦርነት በድል እየታጀበ ነው ያሉት ኮማንደር አሰፋ ወሳኝ በሆኑ ቦታዎችም የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሃይል ገብቷል። ከተጠበቀው፡ ከተገመተው በላይ የህዝብ ድጋፍና መነቃቃት እንደተፈጠረም ኮማንደሩ ገልጸዋል። 

No comments:

Post a Comment