OPPOSITION PARTIES WEBSITES
▼
ETHIO NEWS & VIEWS
▼
RADIO & TV
▼
የዲሲ ግብረሃይል ለዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የ15 ሺ ዶላር የሚያወጣ መድሃኒት እና 10 ሺ ዶላር ቼክ አስረከበ -
ዘ፡ሐበሻ) በዋሽንተን ዲሲ የሚገኙት ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ለ አርበኞች ግንቦት 7 የሚሆን 15 ሺ ዶላር የሚያወጣ መድሃኒት አና 10 ሺ ዶላር ቼክ ለዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አስረከቡ፡፡ በዲሲ በሚገኝ አንድ የኢትዮጵያውያን ሬስቶራንት ውስጥ ግብርሃይሉ ካበረከተ በሁዋላ በቀጣይም በትግል ላይ ያሉትን ወታደሮች ለማገዝ ከጎን አንደሚቆሙ ጠቁመዋል፡፡ ዶ/ር ብርሃኑ ለሰራዊቱ የተበረከተውን የመድሃኒት የቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ ተቀብለው ምስጋናቸውን ያቀረቡ ሲሆን በቀጣይም ሁሉም በያለበት ትግሉን አንዲያግዝ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
No comments:
Post a Comment