OPPOSITION PARTIES WEBSITES

ETHIO NEWS & VIEWS

RADIO & TV

Monday, June 8, 2015

Hiber Radio: ምርጫ 97ን ተከትሎ ሰኔ አንድ በአጋዚ ጥይት የተገደሉ ሰማዕታት ሊታሰቡ መሆኑ፣ የሰማዕታቱ ቤተሰቦች በጋራ እንዳይዘክሩ ማስፈራሪያ መኖሩ፣አሜሪካ አይ.ሲ.ስን በመሳሪያ ረድታለች የሚል ወቀሳ መቅረቡ፣ አሸባሪው ቡድን በሊቢያ ሁለት ኤርትራውያንን በጭካኔ ገደለ ከታፈኑት ውስጥ ኢትዮጵያውያን ሳይሆኑ አይቀርም መባሉ፣ኢትዮጵያ ፍትህ በማዛባት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተጠቃሽ መሆኗን ሪፖርት ማመልከቱ፣ ቃለ መጠይቅ ከምርጫ 97 የሰማዕታት ቤተሰቦች ሰብሳቢ ጋር እና ሌሎችም -

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋምንሊክ ሳልሳዊ) ከደቡብ ምስራቅ እዝ የከዱ ዘጠኝ የባሌ ክፍለሃገር ተወላጅ የሆኑ የሰራዊቱ መኮንኖችን ለመያዝ ማደኑን አንደቀጠለ አና አስካሁን ከኦነግ ኣማጽያን ጋር ተቀላቅለዋል ከሚባል ውጪ ያሉበት ቦታ ምንም ፍንጭ እንደሌለ ለጦር ሃይሎች መምሪያ የደህንነት ክፍል የመጣ መረጃ መጠቆሙን የመከላከያ ምንጮች ገልጸዋል::
clash
በተለያዩ ጊዜያት ከባለፉት ሳምንት ጀምሮ ድንበር ዘለል ወረራ በኬንያ ላይ ያደረገው የወያኔ ሰራዊት ከኦነግ ኣማጽያን ጋር ጦርነት ገጥሞ አንደነበር ሲታወስ የከዱ የመከላከያ ሰራዊት መኮንኖች ከኦነግ ኣማጽያን ጋር ተደባልቀው የወያኔን ሰራዊት አንደወጉ ቢገለጽም አስካሁን ድረስ የኦነግ ታጣቂ ሃይሎችን ያሉበትን ኣከባቢ ለማግኘት ኣለመቻሉን መረጃዎቹ ሲጠቁሙ ኣሉበት የተባሉ ኣከባቢዎችን በሃገር ውስጥ ደኖች ላይ ኣንደተለመደው አሳት በመልቀቅ አና ጎረቤት ሃገሮችን በመውረር በሃይል ለማዳከም ስራዎች አየተሰሩ አንደሆን ምንጮቹ ለምንሊክ ሳልሳዊ ተናግረዋል::
ሰራዊቱን ከድተው ወተዋል ከተባሉት ከፍተኛ መኮንኖች ውስጥ ሶስቱ ኮሎኔሎች የጦር መሪዎች መሆናቸው ሲታወቅ አነሱም
፤ ፩ = ኮሎነል ያሲን ሁሴን
፪ = ኮሎኔል ነገራ ኢደሳ
፫ = ኮሎኔል ኑሩ ኣስሊ ይገኙበታል::
የሰራዊቱ የዘመቻ እንቅስቃሴ መረጃዎች በጃቸው አንደሆነ የሚነገርላቸው የጦር መሪዎች መክዳት ከፍተኛ ድንጋጤ አንደፈጠረ ታውቋል፥፥ይህ በእንዲህ አንዳለ በሶማሊያ አና በኢትዮጵያ ድንበር ኣከባቢ በወያኔ ሰራዊት እና በኦብነግ ኣማጽያን መካከል ግጭቱ የቀጠለ ሲሆን በክዐንያው ድርድርም አስካሁን የተገኘ ውጤት አንዳሌለ ታውቋል:
-

No comments:

Post a Comment