OPPOSITION PARTIES WEBSITES

ETHIO NEWS & VIEWS

RADIO & TV

Monday, May 18, 2015

ከየመን የተመለሱ ስደተኛ ኢትዮጲያውያን ከቦሌ አየር ማረፊያ ተይዘው በመአከላዊ እስር ቤት ታስረዋል -

23ከየመን የተመለሱ ስደተኛ ኢትዮጲያውያን ከቦሌ አየር ማረፊያ ተይዘው በመአከላዊ እስር ቤት ታስረዋል በየመን በተቀሰቀሰው ግጭት የተነሳ ከየመን ወደ ስአውዲ ሊሻገሩ ሲሞክሩ በስአውዲ ፖሊስ ለቀናት ከታስሩ በህዋላ አምስት የሚሆኑ ኢትዮጲያውያን ከ4 ቀናት በፊት ወደ አዲስ አበባ ቢመለሱም በቦሌ አየረ ማረፊያ በፖሊሶች ተይዘው ወደ መአከላዊ ውስር ቤት መወስዳችውን የBBN ምንጮች አረጋግጠዋል ። እስረኞቹን ቤተስቦች እስረኞቹን ለማግኘት ያደረጉት ሙከራ ባይሳካም በመአላዊ ደጃፍ ላይ ከደቡብ አፍሪካ የተመለሱ እስረኞችም እንዳሉ ከጠያቂዎች መግንዘብ ችለዋል ። - 

No comments:

Post a Comment