OPPOSITION PARTIES WEBSITES

ETHIO NEWS & VIEWS

RADIO & TV

Monday, April 20, 2015

SIS ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖችን ሰብስቦ ማረዱን አረዳን:ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ወያኔ ነው!:ISIL video purports to show killing of Ethiopian Christians SIS ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖችን ሰብስቦ ማረዱን አረዳን:ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ወያኔ ነው!:ISIL video purports to show killing of Ethiopian Christians

SIS ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖችን ሰብስቦ ማረዱን አረዳን:ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ወያኔ ነው!:ISIL video purports to show killing of Ethiopian Christiansለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ወያኔ ነው!
በየመንና በደቡብ አፍሪካ የተከሰተው ሰቆቃ ሳያንሰን ዛሬ ደግሞ በሊቢያ ISIS ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖችን ሰብስቦ ማረዱን አረዳን። ኢትዮጵያዊው በአገሩ ክብርና መብት ተነፍጎ፣ በአስከፊ ድህነት ይሰቃያል፣ ከመሬቱ፣ ከቤቱ ከቀዬው ይፈናቀላል፣ ታፍኖ በየእስር ቤቱ ይታጎራል፣ ይገደላል፣ በሃሰት ይከሰሳል፣ ሰቆቃ ይፈጸምበታል። በስደትና በሽሽት ምድር ተዋርዶ መኖር ሳይበቃው በቁሙ ይቃጠላል፣ እንደ በግ ይታረዳል። የዚህ ሁሉ ችግር ዋነኛ መንስኤ ወያኔዎች ኢትዮጵያን ለጥቂቶች ምድራዊ ገነት ለብዙሃኑ ደግሞ ምድራዊ ሲኦል በማድረጋቸው ምክንያት መሆኑ ህሊና ላለው ሁሉ ግልጽ ነው። ለአንድ ህዝብ ከዚህ የከፋ የቁም ሞት የለም። ኢትዮጵያዊ ሁሉ በያለበት በቃ ብሎ የሚነሳበት ግዜ አሁን ነው። አገሩን ያላስከበረ ትውልድ ከዚህም የከፋ ይገጥመዋል። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ወያኔ ነው። በቃ ብለን በአንድነት የምንነሳበት ግዜ አሁን ነው። ሊነጋ ሲል ይጨልማል!
(Photo: AP)
A video purporting to show the killing of Ethiopian Christians by Islamic State-affiliated militants in Libya has been released online.
The 29-minute video appears to show militants holding two groups of captives, one by an affiliate in eastern Libya known as Barka Province and the other by the Fazzan Province, an affiliate in the south.
A masked fighter wielding a pistol says Christians must convert to Islam or pay a special tax prescribed by the Quran, before the captives in the south are shown being shot dead and the captives in the east are beheaded on a beach.
In January, militants loyal to the Islamic State group, also known as ISIS and ISIL, claimed responsibility for an attack on the Corinthia hotel in the Libyan capital of Tripoli that left 10 people including an American and four other foreigners dead.
View image on Twitter
View image on Twitter

No comments:

Post a Comment