OPPOSITION PARTIES WEBSITES

ETHIO NEWS & VIEWS

RADIO & TV

Friday, March 6, 2015

ሰበር ዜና – የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ እየተቃጠለ ነው…

11043009_840026152723491_4165333039653038088_nብርቅዬውና በሀገራችን ከሚገኙ ብሄራዊ ፓርኮች አንዱ የሆነው የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ እየተቃጠለ ነው፡፡ … በደን ሀብቱ የሚታወቀው ይህ ፓርክ በተለይም ሼደን፡ ጡርጡራ፣ ቶዮ፣ ቴክአመሌና አበልጣሲም አካባቢዎች እሳቱ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰባቸው ካሉ አካባቢዎች ይጠቀሳሉ፡፡ በእሳቱ በከፍተኛ ደረጃ ጉዳት እየደረሰበት ያለው የአስታ ተክል በኢትዮጵያ ብቻ የምትገኘውን የቆቅ ዝርያ ጨምሮ በርካታ እንስሳትን ያስጠለለ ነው፡፡እሳቱ ዛሬም ለሶስተኛ ቀን መንደዱን ቀጥሏል፡፡ የአካባቢው ህብረተሰብ እና የፓርኩ ባለሙያዎች እሳቱን ለማቆም እየታገሉ ነው፡፡ 

No comments:

Post a Comment