OPPOSITION PARTIES WEBSITES

ETHIO NEWS & VIEWS

RADIO & TV

Sunday, March 22, 2015

ወደ ኢትዮጵያ የሄዱት ሌንጮ ለታ በ72 ሰዓት ወደ አውሮፓ ተመለሱ * መንግስት አባሯቸው ነው ይባላል

Wikileaks on Lencho Leta (TOP Secret) – Must Listen የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባርን ይዘው ወደ አዲስ አበባ የገቡት ኦቦ ሌንጮ ለታ ኢትዮጵያ በገቡ በ72 ሰዓታት ውስጥ ወደ አውሮፓ መመለሳቸውን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: ኦዴፍ ውስጥ ያሉ የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንደገለጹት ኦቦ ሌንጮ ለታ በኢትዮጵያ መንግስት ተባረዋል የሚባል ነገር ቢሰሙም ማረጋገጥ ግን አልተቻለም::
ዘ-ሐበሻ የአቶ ሌንጮ ለታን ጉዳይ ለማጣራት ወደ ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ሌንጮ ባቲ ጋር የደወለች ሲሆን ከ7 ጊዜ በላይ ብንሞክርም ስልካቸው ስለማይነሳ ሌንጮ ለምን እንደተመለሱ ማረጋገጥ አልተቻለም::

No comments:

Post a Comment